Kishore Kumar Hits

Zeritu Kebede - Azmari Negn lyrics

Artist: Zeritu Kebede

album: Azmari Negn


የተሰጠህ ውድ ነው የከበረ ስጦታ

መልካም ፍሬን እንዳዛኝ በክፉ ፋንታ

የተሰጠኝ ውድ ነው ክቡር ነው ጥሬ

ድምጽ ላጡ ድምጽ መሆንን አጣክሬ (ohh aha)
አላፍርበትም እኔ በጭራሽ
አዝማሪ ነኝ
ከያኒ
የጥበብ ትርሂት ከዋኒ
አዝማሪ ነኝ
ዘፋኝ አዎን
ለሰዎች ደስታ እንድሆን

ይህ ነው ሙያዬ
ይህ ነው ስራዬ
የተሰጠኝ የአገልግሎት ድርሻዬ
እድለኛ ነኝ
ተባርኬያለው
በእውቀት በዜማ እናገራለው (haha)

ይህ ክፋት ሊቀር የታለው ጥበብን ማሸለም (ahh ha)
ሰርቆ ወስዶ አይችልም በኔ ሊጠቀም (ehhhm)
ትብብር የለኝም ከጨለማ
አዝማሪ ነኝ
ዘማሪ
የእውነት የሀቅ ቃል መስካሪ
አዝማሪ ነኝ
አመስጋኝ
ለሰጪው ክብር እንድቀኝ

ይህ ነው ሙያዬ
ይህ ነው ስራዬ
የተሰጠኝ የአገልግሎት ድርሻዬ
እድለኛ ነኝ
ተባርኬያለው
በውብ ቃላት በዜማ እናገራለው

አዝማሪ ነኝ
በምርጫ
አዝማሪ ነኝ (haha)
በደስታ
አዝማሪ ነኝ
ከያኒ
የጥበብ ትርሂት ከዋኒ
አዝማሪ ነኝ
ዘፋኝ አዎን
ለሰዎች ደስታ እንድሆን
አዝማሪ ነኝ (አ ዝ ማ ሪ)
ከያኒ
የጥበብ ትርሂት ከዋኒ (የእውነት የሀቅ ቃል መስካሪ)
አዝማሪ ነኝ (አ ዝ ማ ሪ)
አዎን ዘፋኝ (oh ohh)
ለሰዎች ደስታ እንድሆን (ta ta ta tada)
Ohh Oh-oh-oh hahaha
አዝማሪ ነኝ you know
Hahahaha

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists