Kishore Kumar Hits

Fekereaddis Nekatebeb - Yanekal lyrics

Artist: Fekereaddis Nekatebeb

album: Leul Aswededegn (Ethiopian Contemporary Music)


አሃሃሃሆ ያነቃል: አሃሃሃሆ ያነቃል
አሃሃሃሆ ያነቃል: አሃሃሃሆ
ያነቃል እኮ ያንተ ቃል: ያነቃል እኮ ያንተ ቃል
ያንተ ቃል: ያነቃል ያንተ ያንተ: ያንተ ቃል አለላ
ያንተ ቃል: ያነቃል ያንተ ያንተ: ያንተ ቃል ያነቃል
እስኪ ተነጋገር: ተነጋገር ድምፅህን አሰማኝ
አውቃለሁ አመሌን: አመሌን እኔን እንደሚሰማኝ
ምክርህ ያነቃኛል: ያነቃኛል ካንተ መጫዎቱ
መንፈሰ ጠንካራ: ጠንካራ ለሃሳበ ብርቱ
እስኪ ተነጋገር: ተነጋገር ድምፅህን አሰማኝ
አውቃለሁ አመሌን: አመሌን እኔን እንደሚሰማኝ
ምክርህ ያነቃኛል ያነቃኛል ካንተ መጫዎቱ
መንፈሰ ጠንካራ ጠንካራ ለሃሳበ ብርቱ
እስቲ ስላለፈው አንተው: ላውጋህ በጥቂቱ አንተው
ላስታውስህ አስታውሰኝ አንተው: በአመት በወራቱ አንተው
ፈዝዤ ስቀመጥ አንተው: ስጓዝ በትዝታ አንተው
ይመልሰኝ ነበር አንተው: ምክርህ በጫዎታ አንተው
ዉለታህ ተነግሮ አንተው: መቼ ይዘለቃል አንተው
ለተጠቀመበት አንተው: ያነቃል ያንተ ቃል አንተው
ብራ መስሎኝ ነበር አሃሃሃ
ከቤቴ ስዎጣ አሃሃሃ
ያልታሰበ ዝናብ አሃሃሃ
ፊት ለፊቴ መጣ አሃሃሃ
አስቤ ባልይዝም አሃሃሃ
በጄ ላይ ጃንጥላ አሃሃሃ
ድኛለሁ ከዶፉ አሃሃሃ
በምክርህ ከለላ አሃሃሃ
አሃሃሃሆ ያነቃል: አሃሃሃሆ ያነቃል
አሃሃሃሆ ያነቃል: አሃሃሃሆ
ያነቃል እኮ ያንተ ቃል: ያነቃል እኮ ያንተ ቃል
ያንተ ቃል: ያነቃል ያንተ ያንተ: ያንተ ቃል አለላ
ያንተ ቃል: ያነቃል ያንተ ያንተ: ያንተ ቃል ያነቃል
መታገስም ጥሩ ነው: ጥሩ ነው ቢበዛ ፈተና
መልካም እያሰቡ: እያሰቡ በንፁህ ህሊና
ቀና መንገድ ይዘው: ይዘው መርጠው ከተጓዙ
የሃሳብ ጎዳና: ጎዳና መሃረብን ይዞ
መታገስም ጥሩ ነው: ጥሩ ነው ቢበዛ ፈተና
መልካም እያሰቡ: እያሰቡ በንፁህ ህሊና
ቀና መንገድ ይዘው: ይዘው መርጠው ከተጓዙ
የሃሳብ ጎዳና: ጎዳና መሃረብን ይዞ
ሃይልና ጉልበቴ አንተው: ሆኖልኝ ያንተ ቃል አንተው
ብዙ ቢጓዝ ልቤ አንተው: ደከመኝ መች ያውቃል አንተው
አልጠማኝም ውሃ አንተው: አላውቅም ተርቤ አዬዬዬ
አንተ እኮ ነህ ስንቁ አንተው: ለተጓዡ ልቤ አንተው
ችግርም ፈተና አንተው: ከእንግዲህ ቢመጣ አንተው
ቃል ገባሁ ለቃልህ አንተዉ: ከምክርህ ላልዎጣ አንተው
መቼም አይለይም አሃሃሃ
አብሮኝ ውሎ ያድራል አሃሃሃ
መልካም አንደበትህ አሃሃሃ
ከኔው ጋር ይኖራል አሃሃሃ
ሃሳብ እና ጭንቀት አሃሃሃ
እንደ ጥጥ ሲያሳሳኝ አሃሃሃ
ቃል ገባሁ ለቃልህ አሃሃሃ
ስወድቅ ላነሳኝ አሃሃሃ
ላነሳኝ: ላነሳኝ
ላነሳኝ: ላነሳኝ
ላነሳኝ: ላነሳኝ
ላነሳኝ: ላነሳኝ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ
ከለላ: ከለላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists