Kishore Kumar Hits

Fekereaddis Nekatebeb - Sbebu lyrics

Artist: Fekereaddis Nekatebeb

album: Leul Aswededegn (Ethiopian Contemporary Music)


ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ኦሆዬ ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ?
ኦሆዬይ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ?
ኦሆዬይ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው
ውሁ ዎሁ ዎሁ ያዘኝ ፍቅር
ውሆ ዎሆ ዎሆ ያዘኝ ፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ አአሃሃ
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ
እየው ማሩ ማሩ: ገባሁኝ በበሩ
ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ ሃሃሃሃሃ
ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: አሃሃሃ ጉድ ፈላ
ለመዋደዳችን: ዝናቡ ዘነበ
ፍቅር ሃዲስ ሆነልን: ቡቃያው አበበ
የአበባውን ማማር: ዙሪያውን አይቼ
ተመስገን እያልኩኝ: ልኑር ተደስቼ
ሁለት ፍቅረኛሞች: ተዋደው ሲስማሙ
የቤት ማጣፈጫው: ፍቅር ነው ቅመሙ
ከፍቅር ላይ ፍቅር: ከማር ላይ ወለላ
ታጥቦ እጅን ማቅረብ ነው: ምን ያሰኛል ሌላ?
ተው እንግዲህ እህህህ
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ: ሰበቡ
ኦሆዬ: ምንድን ነው ጉዳዩ ሰበቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ: ምንድን ነው መነሻ ሃሳቡ?
ኦሆዬ ኦሆዬ: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው: ሰበብ ነው
ውሁ ዎሁ ዎሁ ያዘኝ ፍቅር
ውሆ ዎሆ ዎሆ ያዘኝ ፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር ያፍቅር
ፍቅር ያዘኝ: ፍቅር
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ ኧኸ
እየው ማሩ ማሩ: እየው ማሩ ማሩ
እየው ማሩ ማሩ: ገባሁኝ በበሩ
ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ ሃሃሃ
ጉድ ፈላ: ጉድ ፈላ: አሃሃሃ ጉድ ፈላ
እዛም እዛም ማለት: ጊዜው መች ያዋጣል
በፍቅር ያሰቡት: በመብራት ይመጣል
የማትገበየው: በሃብት በገንዘብ
የአዳም ልጅ በረከት: ፍቅር ነው ከገንዘብ
በቤት ባደባባይ: ፍቅርን አባዝቶ
በአለም ላይ ለመኖር: ስቆ ተደስቶ
ለሰላም ለጤና: ለኑሮ ተስማሚ
እውነተኛ ፍቅር: ነው ኮ' አጋጣሚ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ
አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ
አሃሃሃሃ ተወኝ: ተወኝ: ተወኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists