Kishore Kumar Hits

Fekereaddis Nekatebeb - Blo Blo lyrics

Artist: Fekereaddis Nekatebeb

album: Leul Aswededegn (Ethiopian Contemporary Music)


ብሎ ብሎ: ሲቆይ ይለወጣል
ሲሰለቸው: ወደ እኔው ይመጣል
እስኪመለስ: አንድ ቀን እስኪ ሲገባው
"ይሁን" እላለሁ: ሰምቼ እንዳልሰማሁ
አይይይይይ
ሁሌ እስኪ ይሁና: ልቻል እስኪ ይሁና
ልቻል እስኪ ይሁና: አይ ሁሌ ሁሌ ሁሌ
ሁሌ እስኪ ይሁና: ልቻል እስኪ ይሁና
ልቻል እስኪ ይሁና: አይ ሁሌ ሁሌ
ንቄ ትቸው እንጂ: አይቶት እንዳላዬ
ከማን እንደሚውል: ከተረዳው ቆዬ
አታየኝም ብሎ: እየተቻኮለ
ይብላኝለት ለሱ: ፍቅሩን ለበደለ
በተረፈ ሄጄ: ማንንም ሳልፈራ
አፍ የለኝም እኔ: የሱን ጉድ ላዎራ
አይ አይ አይ አይ ህህህ
ግዴለም አልፋለሁ: እንደማንም ችዬ
ምናልባት አንድ ቀን: ልብ ይገዛል ብዬ
ኧኸኸ አይ ልብ ይገዛል ብዬ
ኧኸኸ አይ ልብ ይገዛል ብዬ
እሱ ፍቅሬን የትም: ሲዘራው በደጅ
"እስቲ ይሁን" ብዬ: እኔ ቻልኩት እነጅ
ኧኸኸ አይ እኔ ቻልኩት እነጅ
ኧኸኸ አይ እኔ ቻልኩት እነጅ
ብሎ ብሎ: ሲቆይ ይለወጣል
ሲሰለቸው: ወደ እኔው ይመጣል
እስኪመለስ: አንድ ቀን እስኪ ሲገባው
"ይሁን" እላለሁ: ሰምቼ እንዳልሰማሁ
አይይይይይ
ሁሌ እስኪ ይሁና: ልቻል እስኪ ይሁና
ልቻል እስኪ ይሁና: አይ ሁሌ ሁሌ ሁሌ
ሁሌ እስኪ ይሁና: ልቻል እስኪ ይሁና
ልቻል እስኪ ይሁና: አይ ሁሌ ሁሌ
"እስኪ እኔም ላሳዬው" ብዬ ተኳኩዬ
በእልህ አልሮጥም: እሱን ልሁን ብዬ
"የት ሊሞት" በፍቅር: ማለቴም አይደለ
ምን ላርገው ብዬ እንጅ: ልቡስ ካልታደለ!
"የት ሊሞት" በፍቅር: ማለቴም አይደለ
ምን ላርገው ብዬ እንጅ: ልቡስ ካልታደለ!
እህ እህ እህ ህህህህ
ይሄኔ በሱ ቤት: አታሎኝ በልቶታል
የሰራውን ስራ: የማላውቅ መስሎታል
ኧኸኸ አይ የማላውቅ መስሎታል
ኧኸኸ አይ የማላውቅ መስሎታል
አልሆንም እንደሱ: ቢጎዳም ስሜቴ
በችግር የካብኩት: ለምን ይፍረስ ቤቴ?
ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ?
ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ?
ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ?
ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ?

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists