Kishore Kumar Hits

Dawit Tsige - Aschilosh lyrics

Artist: Dawit Tsige

album: Yene Zema


አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ
በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ
በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ
በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
እኔንጃ እኔንጃ

እኔንጃልኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
አረኔስ እንጃ
እኔንጃልኝ

አድረን ስንውል ስንኖር አንድ ላይ

አንቺ ብቻ ነበርሽ የኔ ነፍስ የበላይ
መሄድ ለማሰብሽ ጥርጥር ሳይገባኝ

ሳላውቅሽ መኖሬ እያደር አስከፋኝ

አያሰብኩሽ ጠፋሽኝ
አያመንኩሽ ገፋሺኝ
ከታየሽ ግን ላንቺ
ዓለም ሞልታ ትስፋሽ
ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ቀኑም አይባስ
ተይ ቀኑም አይሄድ
ተይ ስለፍቅር
ተይ ስለመውደድ
ይሻል ሲገኝ ምን ያከፋል
ያንቺ ደስታ ለኔ ይተርፋል
ባሳለፍነው ሕይወታችን
ማደግ ነበር ምኞታችን
ይገኝ እንጅ መልካም ዕድል
ላንዱ ሞልቶ ላንዱ አይጎድል
እኔምኮ አለኝ ድርሻ
ሲያምር ያንቺ መጨረሻ
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ

በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ
በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ
በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ
እኔንጃ እኔንጃ

እኔንጃልኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
አረኔስ እንጃ
እኔንጃልኝ

አንቺን ካስመለጠኝ ወረት ከጄ መዳፍ
ፍቅርሽን ልርሳ በል መች ልቀለኝ እንዳፍ

ዛሬ ብጠፊብኝ አርገሽኝ ብቸኛ

እንግዲ ለነገው ከየት ላግኝ መፅናኛ

አያሰብኩሽ ጠፋሽኝ
አያመንኩሽ ገፋሺኝ
ከታየሽ ግን ላንቺ
ዓለም ሞልታ ትስፋሽ
ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ
ተይ ተይ ተይ
ተይ ቀኑም አይባስ
ተይ ቀኑም አይሄድ
ተይ ስለፍቅር
ተይ ስለመውደድ
ይሻል ሲገኝ ምን ያከፋል
ያንቺ ደስታ ለኔ ይተርፋል
ባሳለፍነው ሕይወታችን
ማደግ ነበር ምኞታችን
ይገኝ እንጅ መልካም ዕድል
ላንዱ ሞልቶ ላንዱ አይጎድል
እኔምኮ አለኝ ድርሻ
ሲያምር ያንቺ መጨረሻ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
እኔንጃ እኔንጃ
እኔንጃልኝ
ፍቅርሽ ባይኔ ላይ ዞረብኝ
አረኔስ እንጃ
እኔንጃልኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists