Kishore Kumar Hits

Dawit Tsige - Kal Kidan lyrics

Artist: Dawit Tsige

album: Yene Zema


ለ... ውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ
ታጥቄ
ጠንክሬ
የምሰዋላት ነኝ እኔስ ለሃገሬ

ጠ... ላቶቹዋን እቃወማለሁ
አጥብቄ
በብርቱ
ስለ ሀገር ፍቅር ገባኝ በእውነቱ
አሀሀሀሀሀ
ሀገሬ
አሂሂሂሂሂሂሂ
ቀርፆ ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ
ማንነቴን ክጄ ላንቺ አንሼ ብታይ
ከዕድሜ ከህይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ
ይራቀኝ ሰውነት ልርገፍ እንደ ጤዛሽ

ታሪክ ያድርገኝ ተወቃሽ
ለ... ውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ
ታጥቄ

ጠንክሬ
የምሰዋላት ነኝ እኔስ ለሃገሬ

አሀሀሀሀሀ

ሀገሬ ሀገሬ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሠሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር ዕድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ

አሀሀሀሀሀሀ
ኢትዮጵያ
አባት መመኪያዬን አንስፍስፏ እናቴ

ጥላ ወንድም ጋሼ እኔን ባይ እህቴ
በምድርሽ አኑረሽ ሁሉንም ሰተሺኝ
እንዴት ላንቺ አልወድቅም በደም ተዛምደሺኝ

ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሠሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር ዕድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አሀሀሀሀሀሀ
ኢትዮጵያ
ስሜን ፍቅር አይጥራው ከክብርሽ አዳራሽ
ቀድሞ ካላረገኝ የከፋሽ ቀን ደራሽ
ነግሠሽ በአደባባይ ኑሪ በፍቅር ዕድሜ
ትንፋሼ ነውና ያንቺ ልምላሜ
አሀሀሀሀሀሀ
ኢትዮጵያ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists