Kishore Kumar Hits

Betty G - Geriye lyrics

Artist: Betty G

album: Wegegta


ቀና ልበ-መልካም መሆንህን አይቼ
ኧረ እንዲ እንዲህም ለካ አለ አልኩኝ ያኔ
ተጎድቼ
ስንት አይቼ
ነበር በአንድ ላይ ቀርቼ
ግን አንተዬ ከአንድዬ
የተላክ ባርኮት ስጦታዬ
ገርዬ ገርዬ የኔ ገራገሩ
ፍቅሩ ልክ እንደ ማር ይቆረጣል ደጁ
ናፍቆቴ ናፍቆቴ ናፍቀኸኛል ብርቱ
አንተ እኮ ከሌለህ ሙሉ አይሆንም ቤቱ

አንተም እንደነሱ ትለወጣለህ ብዬ
እያስመሰልህ መስሎኝ ሳይ በጥርጣሬ
ግን ሁል ጊዜ ተደንቄ ነበር የምገባው ቤቴ
ኧረ አንተዬ ከአንድዬ
የተላክ ባርኮት ስጦታዬ
ገርዬ ገርዬ የኔ ገራገሩ
ፍቅሩ ልክ እንደ ማር ይቆረጣል ደጁ
ናፍቆቴ ናፍቆቴ ናፍቀኸኛል ብርቱ
አንተ እኮ ከሌለህ ሙሉ አይሆንም ቤቱ

ስንት ጊዜ በየዕለቱ
መፍትሔ አበጀ በእያንዳንዱ
ክርክሩ እና ሙግቱ
እረተኻል የልቤ ትግሉ
ኧረ አንተዬ ከአንድዬ
የተላክ ባርኮት ስጦታዬ
ገርዬ ገርዬ የኔ ገራገሩ
ፍቅሩ ልክ እንደ ማር ይቆረጣል ደጁ
ናፍቆቴ ናፍቆቴ ናፍቀኸኛል ብርቱ
አንተ እኮ ከሌለህ ሙሉ አይሆንም ቤቱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists