Kishore Kumar Hits

Betty G - Bado lyrics

Artist: Betty G

album: Wegegta


በዚ በዛ ሲሉኝ ተታልዬ
ኤድኩኝ ትቼ አኤ አቃልዬ
ለትንሽ ትልቁ በተራ ወሬ
ከማይጠቅመኝ ጋራ እፍብዬ
ግን እንዳተ ተሸክሞ አያሻግር
በሸለቆ ገባውልቤ ዞሮ ዞሮ
ልክ እንዳልከው ባዶ አዎ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ እዛማዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ አየው ሆኖ
አውንም ተይው አሉኝ
ነው የድሮ አይደል ዘመናዊ
ላስተዋውቅሽ ሌላ ሰው ቶሎ
ሲያጣድፏት ነብሴን ከዛማዶ
ግን እንዳተ ማንሆኖ ሰሰት
ሊሰጥ ፍቅርን አምኖ ገባው ልቤ
አይቶ አይቶ እንደቃል ሲሆን ደርሶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ እዛማዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ አየው ሆኖ
እረፍ ሞልቶ ልቤ ሰክኖ
ተረጋግቶ ዘወትር ካንተ ውቦ
ሁሉን አቶ ግን አንተን ይዞ
እዚ ይሻላል በትንሽ ጎጆ
እረ እንዳተ ማንሆኖ ሰሰት
ሊሰጥ ፍቅርን አምኖ ገባው ልቤ
አይቶ አይቶ እንደቃል ሲሆን ደርሶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ እዛማዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ አየው ሆኖ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ እዛማዶ
ባዶ ባዶ ባዶ
ባዶ አየው ሆኖ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists