Kishore Kumar Hits

Betty G - Ay Zendro lyrics

Artist: Betty G

album: Wegegta


የታል በበጎ በክፉ ጊዜ፥ ፍጹም ላንለያይ ቃል የገባነው ያኔ፥
ዘንድሮ ምን የተለየ ፥ነገር ተከሰተ፥ እንዲህ ልብ ያሸፈተ ፥
"መጋጨት ያለ ነገር" ነው ትለኝ አልነበረ፥ በኛም አልተጀመረ፥
የኔ መስነፍ ፥ ያንተም መሰላቸት፥
እኛን አለያየን ፥ የሁለታችንንም ልብ ሰበረ፥
"ፍቅር ይታገሳል፥ ደሞም ቸርነት ያደርጋል፥ እንዲሁ አይወድቅም ከቶ"
(ፍቅር ፍቅር ፍቅር)
ስናበላሽ እንዲህ እያልክ፥ ትመልሰኝ አልነበር፥ ለምን ልብህ ዛለ ቶሎ፥
(ፍቅር ፍቅር ፍቅር)
አይ ዘንድሮ ፥ ጥሬ ዞሮ፥
አልበሰልንም፥ አዋቂ እኛን ብሎ፥
ፍቅር አይታበይም፥ በደልንም አይቆጥርም፥ በመለያየት አያምንም፥
ፍቅር ይታገሳል፥ ደሞም ቸርነት ያደርጋል፥ አይወድቅም ከቶ፥
(ፍቅር ፍቅር ፍቅር)
ፍቅር ተስፋ ያደርጋል፥ ፀንቶም ይቆማል፥
(ፍቅር ፍቅር ፍቅር)
አይ ዘንድሮ (አይ ዘንድሮ) ፥ ጥሬ ዞሮ (ጥሬ ዞሮ)፥
አልበሰልንም፥ (አዋቂ) አዋቂ እኛን ብሎ፥

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists