Betty G - Sin Jaaladhaa lyrics
Artist:
Betty G
album: Wegegta
እኔ የሸገር ልጅ
አንተ ከቦረና
ለፍቅር ሰጠን እጅ
ህልማችን ተሳካ
ሰታወራኝ ያኔ
ለዛ ባለው ቁአንቁአ
ምንም ባላቀውም
ውስጤ ግን ተረዳህ
ልቤ ከልበህ
አንዴ ቶቆራኝቷል
አንተን አንተን አለች
አልሆን አላት ሌላ
ልቤ በልበህ
ታምና ተደስታ
አንተን አንተን አለች
ሆነ ምርጭዋ
መጣው ሰው ጠይቄ
ሲን ጃለዳ ብዬ
ፍቅሬን ለገለፀልህ
ሞከርኩ ተኮላትፌ
አንተም ፈገግ እያልክ
ሙከራዬ ገብቶህ
ሲን ጃለዴ ብለህ
መለስክለኝ በቶሎ
ልቤ ከልበህ
አንዴ ቶቆራኝቷል
አንተን አንተን አለች
አልሆን አላት ሌላ
ልቤ በልበህ
ታምና ተደስታ
አንተን አንተን አለች
ሆነ ምርጭዋ
♪
አንዴ ከወደዱ
ለካ ምንም አይል ቅር
ያንተ እና የኔ ቤት
የሞላው በፍቅር
አንተም እኔን ብለህ
እኔም ላንተ ሳድር
መተሳሰብ ብቻ
የለበን ክርክር
♪
ልቤ ከልበህ
አንዴ ቶቆራኝቷል
አንተን አንተን አለች
አልሆን አላት ሌላ
ልቤ በልበህ
ታምና ተደስታ
አንተን አንተን አለች
ሆነ ምርጭዋ
ልቤ ከልበህ
አንዴ ቶቆራኝቷል
አንተን አንተን አለች
አልሆን አላት ሌላ
ልቤ በልበህ
ታምና ተደስታ
አንተን አንተን አለች
ሆነ ምርጭዋ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist