Betty G - Tilq Simet lyrics
Artist:
Betty G
album: Wegegta
በጠለቀው ብሩህ ስሜት
ደስ በሚል ውብ ምሬት
በጥለት ወስጥ ላለው ሀሴት
ለማየት የጥበበን ወጤት
እሻለው ተጋለው
ለወስጤ እርካታ
ልሰራ በተሰፋ
አይደለም ለታይታ
ለመንፈስ እርካታ
አበርቺም ቢጠፋ
ፍፁም አልከፋ
ከ አማራቾቼ ሁሉ ለቆ
በውዴታ ልቤ ተከስቶ
ሁሉን ትቷል ለተስጦ
ጀምበር ሳትጠልቅ
እድሜ ገፍቶ
እሻለው ተጋለው
ለወስጤ እርካታ
ልሰራ በተሰፋ
ላጅብ ግን በደስታ
አይደለም ለዋንጭ
ለመንፈስ እርካታ
አበርቺም ቢጠፋ
ፍፁም አልከፋ
በከፍታ በዝቅታ
በክረምቱ እንዲሁ በበጋ
በሁሉም ወራት ወቅት ሁኔታ
እንደገና ና ና ና ና ና ና ና ና
እሻለው ተጋለው
ለወስጤ እርካታ
ልሰራ በተሰፋ
ላጅብ ግን በደስታ
አይደለም ለታይታ
ለመንፈስ እርካታ
አበርቺም ቢጠፋ
ፍፁም አልከፋ
እሻለው ተጋለው
ለወስጤ እርካታ
ልሰራ በተሰፋ
ላጅብ ግን በደስታ
አይደለም ለዋንጭ
ለመንፈስ እርካታ
አበርቺም ቢጠፋ
ፍፁም አልከፋ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist