Kishore Kumar Hits

Betty G - Ere Manew lyrics

Artist: Betty G

album: Wegegta


...ቅርንጭፍ ቅጠል
አረሙን ኮትኩተው
ገበሬው ሊለቅም ፍሬዋን
ሚመጣበት ወቅት ደርሳ
እረ ማነው
ጊዜውን መርማሪ
እሱ ማነው
ብልህ የነቃ ጠባቂ
እኮ ማነው
ስንፈናውን የጎሰመ
እረ የታለ
እንቅልፍ ያላሸነፈው ብርቱ
ሲንኩአኩአም በር ንቁ ከፋች
ቢደክመም ቢዝለም ሰውነቱ
ተገቶ የሰራ ነው ሚያገኘው ሽልማት
እረ ማነው
ጊዜውን መርማሪ
እሱ ማነው
ብልህ የነቃ ጠባቂ
እኮ ማነው
ስንፈናውን የጎሰመ
እረ የታለ
ባጭር የታጠቀ
እረ ማነው
እረ ማነው
እረ ማነው
እረ ማነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists