Kishore Kumar Hits

Betty G - Mengedegna lyrics

Artist: Betty G

album: Wegegta


አይ መንገደኛው ልቤ
አልቆምም አልገታም አለ
የአሸተውን አዝመራ
እረግጦ ሄደ መራብ በለጠ
ሁሉ ልክ እንደ ፊቱ
አልሆነልክ እያሉ
ግን ኩሩ ልቤ ሰነፉ
አሻፈረው እውነቱ
ይህ ሞገደኛው ልቤ
ወደ ነፈሰው ሲያዝን ዛሬም አለ
የራሱን ቤት ትቶ
የሌላን ካላደመኩኝ አለ
ሁሉ ልክ እንደ ፊቱ
አልሆንም ባይ እያሉ
ግን ኩሩ ልቤ ሰነፉ
አሻፈረው እውነቱ
(የታል መስመሩ)
(የታል ምልክቱ)
(የት ነው መንገዱ)
(ቀዬው ሰፈሩ)
(የታል መስመሩ)
(የታል ምልክቱ)
(የት ነው መንገዱ)
(ቀዬው ሰፈሩ)
(የታል መስመሩ)
(የታል ምልክቱ)
(የት ነው መንገዱ)
(ቀዬው ሰፈሩ)
(የታል መስመሩ)
(የታል ምልክቱ)
(የት ነው መንገዱ)
(ቀዬው ሰፈሩ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists