Kishore Kumar Hits

Betty G - Manew Fitsum lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


እኔስ ማነኝ ኑሮዬስ ምንድነዉ
መቼ ነዉ ሚገባኝ መቼ ነዉ የማየዉ
መንገዴ ተጣሞ ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ህልም ነዉ ወይ ቅዠት
ሆኛለዉ አሁንማ ቀበዝባዛ ደካማ
መንፈሰ ከርታታ እጅጉን ተረበሽኩኝ
ተጨነኩኝ ተጠበብኩኝ እጨብጠዉ አጣሁኝ
ብቻዬንም ታገልኩኝ
ግን ሁሌም አስባለዉ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (ማነዉ ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ልዩ ልዩ) ሁሉን የሚያቅ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (ማነዉ ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ልዩ ልዩ) ሁሉን የሚያቅ
ሰዉ በመከረኝ መንገድ ስመላለስ
ሳላዉቅ ተከትዬዉ ወዴት እንደሚያደርስ
የፊቱን ሳላየዉ ጉዞዬን ብገፋዉ
ወዴት ነዉ ምዘልቀዉ
ሆኛለዉ አሁንማ ቀበዝባዛ ደካማ
መንፈሰ ከርታታ እጅጉን ተረበሽኩኝ
ተጨነኩኝ ተጠበብኩኝ እጨብጠዉ አጣሁኝ
ብቻዬንም ታገልኩኝ
ግን ሁሌም አስባለዉ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (አረ ማነዉ ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ማነዉ ልዩ)
ሁሉን የሚያቅ (ሁሉን የሚያቅ)
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (አረ ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ሁሉን የሚያቅ) ሁሉን የሚያቅ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (አረ ማነዉ ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ልዩ ልዩ) ሁሉን የሚያቅ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ልዩ ልዩ) ሁሉን የሚያቅ
ማነዉ ፍፁም
ማነዉ ፃድቅ
ማነዉ ልዩ
ሁሉን የሚያቅ
ማነዉ ፍፁም (ማነዉ ፍፁም)
ማነዉ ፃድቅ (ፃድቅ)
ማነዉ ልዩ (ልዩ ልዩ)
ሁሉን የሚያቅ (ሁሉን የሚያቅ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists