Kishore Kumar Hits

Betty G - Asebehalehu lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


አንደበትህ ይናፍቀኛል
ሁለመናህ ድቅን ይላል በ አይኔ
አብረን ሳለን ያሳለፍነው
ልቤን ተስፋ እየሞላው
ወሠን አይከልለው ድንበር አያዝበት
ቢርቅም ቅርቤ ነው አንተ ያለህበት
ቃልህ መጽናኛዬ ተስፋን እየሞላኝ
እንዳልዘናጋ ተነሽ ሂጂ ካለኝ
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
ያንተው ነኝ ያንተው ሁሌ
በማንም አልቀይርህ
ርቀት ማይበግረው (oh no)
ፍቅርህ ልቤ ዙፋኑ ነው
እስካይ እስካገኝህ በጉጉት ብዘልቅም
ትዝታህ ስንቄ ነው አስብሃለው የትም
ቃልህ መጽናኛዬ ተስፋን እየሞላኝ
እንዳልዘናጋ ተነሽ ሂጂ ካለኝ
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው

አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው
አስብሃለው እወድሀለው
ልቤ ላንተ ሁሌ ቦታ አለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists