Kishore Kumar Hits

Betty G - Tawekaleh lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


የእዉነትህን መስሎኝ ፍቅርን ስትነግረኝ
አመንኩ ተቀበልኩህ ሰማሁ ስትሰብከኝ
የኔ አድርጌ አምኜህ ወድጄህ ነበር
በሌላ ሳልሽረዉ ለአንተ ያለኝን ፍቅር
ቢመስም የወደደ የማይጠላ
ማይለምድ ከሌላ
ነገር ሁሉ ሲከብደዉ
ይቅር ቢባል ምን ሊረባዉ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ
ነግሬህ አዉቃለሁ
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ
ነግሬህ አዉቃለሁ
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
እዉነት እዉነት ቢለኝ እኔም አምኜ
ተረታሁ ተሸነፍኩኝ እጅ ሰጠሁ ያኔ
አያያዙን ማይችል በእጁ ያለዉን
ሌላ ሲደምቅበት እሱ የጣለዉን
ምን ሊጠቅም ከረፈደ
ጸሃይ ጠልቆ ከበረደ
በራስ ሰራ አቶ የራስን
ምን ሊለዉጥ አሁን ማዘን
ታዉቃለህ ታዉቃለህ (ታዉቃለህ)
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ
ነግሬህ አዉቃለሁ (አዉቃለሁ)
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ (ታዉቃለህ)
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ
ነግሬህ አዉቃለሁ (አዉቃለሁ)
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ (ታዉቃለህ)
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ (ይሄ እንዳይመጣ)
ነግሬህ አዉቃለሁ (አዉቃለሁ)
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ (ታዉቃለህ)
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ (እንዳይመጣ)
ነግሬህ አዉቃለሁ (አዉቃለሁ)
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ (ታዉቃለህ)
ይሄ እንዳይመጣ ብዬ (እንዳይመጣ)
ነግሬህ አዉቃለሁ (አዉቃለሁ)
ያንተ ሆኜ በእጅህ ሳለሁ
ታዉቃለህ ታዉቃለህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists