Kishore Kumar Hits

Betty G - Meshenef Siyansegn lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


ማንም ሆኖ አያውቅም አንተ እንደሆንክልኝ
የኔ እደሆንክ ዛሬ ሁሌም ቆይልኝ
ለማንም አልሰጥም ከ እቅፌም አትወጣ
ስጦታ ነህ ለኔ ሳልጠብቀው የመጣ
ማንም ሆኖ አያውቅም አንተ እንደሆንክልኝ
የኔ እደሆንክ ዛሬ ሁሌም ቆይልኝ
ለማንም አልሰጥም ከ እቅፌም አትወጣ
ስጦታ ነህ ለኔ ሳልጠብቀው የመጣ
መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
ባለህበት ሁሉ እራሴን ማግኘቴ
መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
አቻዬ አንተ የኔ አልጣህ አትራቅ ካይኔ
አቻዬ አንተ የኔ ሁንልኝ ሁሌ ጎኔ

ምኞት የፈጠረው ሌት የማልመው
አንዳንዴ እስኪመስለኝ ስተኛ ማገኘው
እውነት የማይመስል አለኝ የማፈቅረው
በልባም ሰው ብዕር ተፅፎ የማነበው
መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
ባለህበት ሁሉ እራሴን ማግኘቴ
መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
አቻዬ አንተ የኔ አልጣህ አትራቅ ካይኔ
አቻዬ አንተ የኔ ሁንልኝ ሁሌ ጎኔ
ባትኖር ሁሌም ጎኔ
ባላይህም በዓይኔ
አትወጣም ከሀሳቤ
ገብተሀል ከልቤ

በቃሌም ልውደድህ
መሸነፍ ሳይመስለኝ
ምንም ሳላመሀኝ
በፍቅርህም ልቀኝ

መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
ባለህበት ሁሉ እራሴን ማግኘቴ
መሸነፍ ሲያንሰኝ ነው ላንተ እጄን መስጠቴ
ባለህበት ሁሉ እራሴን ማግኘቴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists