Kishore Kumar Hits

Betty G - Kant Aybeltim lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


Ya man a big collaboration again
I'ts your girl Biruktawit Betty G alongside Nhatty
And Kirubel on the music lets go
እንዲህስ ላይህም አልወድም
ደስታ ጠፍቶ በአንተ አያምርም
መከፋትህ ተጨምሮ
ምን ሊፈይድ ለኛ ኑሮ
በሀሳብ አትሂድ አትቅዘፍ እሬቅ
በሆነዉ ባልሆነዉ አትጨነቅ
ባይሳካስ ለበጎ ቢቀር
በትልቅ ትንሹ አትሸበር
ያስጨነቀህ መስሎ ማይሞላ
ሊተካ በሌላ
ቀን ሊሽረዉ ሲሄድ እያየኸዉ
መረበሽህን ተዉ
ያስጨነቀህ መስሎ ማይሞላ
ሊተካ በሌላ
ቀን ሊሽረዉ ሲሄድ እያየኸዉ
መረበሽህን ተዉ
ኦኦኦ ካንተ አይበልጥም
አአአ ካንተ አይበልጥም
ሀሀሀ ሀሀ ሀሀሀ
አአአ ካንተ አይበልጥም
አአአ ካንተ አይበልጥም
አአአ አአአ
ህይወት ባዶ ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ባዶ ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ባዶ ባዶ (Sister ease up)
ባዶ (Brother ease up)
ባዶ ባዶ (ease up ease up)
ባዶ (ease up)
ባዶ ባዶ (Sister ease up)
ባዶ (Brother ease up)
ባዶ ባዶ (ease up ease up)
ባዶ
ህይወት ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ያስጨነቀህ መስሎ ማይሞላ
ሊተካ በሌላ
ቀን ሊሽረዉ ሲሄድ እያየኸዉ
መረበሽህን ተዉ
ያስጨነቀህ መስሎ ማይሞላ
ሊተካ በሌላ
ቀን ሊሽረዉ ሲሄድ እያየኸዉ
መረበሽህን ተዉ
ኦኦኦ ካንተ አይበልጥም
አአአ ካንተ አይበልጥም
ሀሀሀ ሀሀ ሀሀሀ
አአአ ካንተ አይበልጥም
አአአ ካንተ አይበልጥም
አአአ አአአ
ህይወት ባዶ ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ባዶ ባዶ መስሎ ቢታይህ
ገዝፎ ገኖ ቢከብድህ
ተረት ሆኖ ነገ ሊያስቅህ
ተወዉ ለበጎ ይለፍህ
ባዶ ባዶ Sister ease up
Brother ease up
Ease up ease up
Ease up
Sister ease up)
Brother ease up
Ease up ease up
Ease up
አአአ አአአ አአአአ
አአአ አአአ አአአአ
አአአ አአአ አአአአ
አአአ አአአ አአአአ
አአአ አአአ አአአአ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists