Kishore Kumar Hits

Betty G - Sew Alegn lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


ኩራት አታድርገዉ ፍቅርን መግፋቴን
ሌላም አርገህ አትይ ተዉ ማለቴን
ችላ ማለት አይደል ሰምቼሃለዉ
ወደድኩሽ ብትለኝ አምኜሃለዉ
ኩራት አታድርገዉ ፍቅርን መግፋቴን
ሌላም አርገህ አትይ ተዉ ማለቴን
ችላ ማለት አይደል ሰምቼሃለዉ
ወደድኩሽ ብትለኝ አምኜሃለዉ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ

ቀልድ አይደለም እዉነት ነዉ የምልህ
ከሰማኸኝ ተረዳኝ ልንገርህ
ላርቅህም እንዳይሆን ፈልጌ
መለገሜም አይደለም አስቤ
ላንተም አይጠቅምህ ተወኝ ብያለዉ
ይብቃህ አትድከም ለማይሆነዉ
ያሰቡት ሲደርስ ደስታ አለዉ አዉቃለዉ
ግን ልቤ ቦታም የለዉ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ

ኩራት አታድርገዉ ፍቅርን መግፋቴን
ሌላም አርገህ አትይ ተዉ ማለቴን
ችላ ማለት አይደል ሰምቼሃለዉ
ወደድኩሽ ብትለኝ አምኜሃለዉ
ኩራት አታድርገዉ ፍቅርን መግፋቴን
ሌላም አርገህ አትይ ተዉ ማለቴን
ችላ ማለት አይደል ሰምቼሃለዉ
ወደድኩሽ ብትለኝ አምኜሃለዉ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ

ላስብበት ቀድሞ አልልህም
ላዘልቅበት ተስፋ አልሰንቅህም
ለለቀስታም መጪዉን ፈርቼ
ቃሌን አልሰጥህ ሀቁን ትቼ
ላንተም አይጠቅምህ ተወኝ ብያለዉ
ይብቃህ አትድከም ለማይሆነዉ
ያሰቡት ሲደርስ ደስታ አለዉ አዉቃለዉ
ግን ልቤ ቦታም የለዉ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
በቃ ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ
የምወደዉ የሚወደኝ
ግን ሰዉ አለኝ ሰዉ አለኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists