Betty G - Aye Set lyrics
Artist:
Betty G
album: Manew Fitsum
ቃል የለኝም ምን እንደምልህ አላውቅም
ቂም አልያዝኩም በቀልን በውስጤ አልመኝም
አንተን መጉዳት አልፈልግም
እኔን መውቀስህ ግን አይቀርም
ቃል የለኝም ምን እንደምልህ አላውቅም
ቂም አልያዝኩም በቀልን በውስጤ አልመኝም
አንተን መጉዳት አልፈልግም
እኔን መውቀስህ ግን አይቀርም
ልትለኝ ስወዳት ሳፈቅራት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
ወድህ ነበር ቃሌንም ሰጥቼህ ነበር
ግን አይታይህ የመውደድ ዋጋውም አልገባህ
አሁን ደርሶ ማስጨነቅ
መላዕክ መስሎ ራስን ማፅደቅ
ልትለኝ ስወዳት ሳፈቅራት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
ምን ይሉኝን ፈርቼ ለሰው ስል ከሃቅ ርቄ
ጥፋተኛ ራሴን አድርጌ ላንተ ደስታ ተሸንፌ
በደልህን ሁሉ ረስቼ መኖር አልችልም አንገቴን ደፍቼ
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
አይ ሴት አይ ሴት አይ ሴት
መሸነፌን አይታ ሌላ አማራት
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist