Kishore Kumar Hits

Betty G - Fikir Aybeltim Wey lyrics

Artist: Betty G

album: Manew Fitsum


ሰዉ ለሰዉ ሆኖ መዲሀኒቱ (መዲሀኒቱ)
ለወደደዉ ቢለፋም እንደአቅሙ (እንደአቅሙ)
ለራሱ ያጎደለ ሳይመስለዉ (ሳይመስለዉ)
ከከፈለዉ ልቦናዉ ቢነግረዉ (ቢነግረዉ)
የዛሬን እንጂ አናዉቅ የነገን
እንኑር በሰላም ተዋደን
መልካምነት ዋጋዉ ቢከብድም
ተሳስበዉ የካቡት ዝንተ አለም አይወድቅም
ፍቅር አይበልጥም ወይ ገዝፎ ሚታይ ከጥላቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ማይቀየር የለዉ አቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ታይቶ ከሚጠፋ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ከዚች አለም ከንቱ ልማድ
ሰዉ ሲኖር ታርቆ በሰላም (በሰላም)
ተዘጋጅቶ ለመጪዉ አለም (ለመጪዉ አለም)
በሷ ዉበት ተማርኮ (ተማርኮ)
ደስታ እንጂ የምን እሮሮ (እሮሮ)
የዛሬን እንጂ አናዉቅ የነገን
እንኑር በሰላም ተዋደን
መልካምነት ዋጋዉ ቢከብድም
ተሳስበዉ የካቡት ዝንተ አለም አይወድቅም
ፍቅር አይበልጥም ወይ ገዝፎ ሚታይ ከጥላቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ማይቀየር የለዉ አቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ታይቶ ከሚጠፋ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ከዚች አለም ከንቱ ልማድ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ገዝፎ ሚታይ ከጥላቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ማይቀየር የለዉ አቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ታይቶ ከሚጠፋ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ከዚች አለም ከንቱ ልማድ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ገዝፎ ሚታይ ከጥላቻ
ፍቅር አይበልጥም ወይ ማይቀየር የለዉ አቻ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists