Sami Dan - Ayzosh lyrics
Artist:
Sami Dan
album: Ayzosh
ጎደኛሽ ነኝ እኔ
የልብም ሚስጥረኛሽ
እንዲሁም ወንድምሽ እኔ
በጣሙን የምቀርብሽ
ፍቅረኛሽም ነኝ እኔ
እንደነብሴ ይምወድሽ
ተፈጥሮሽ የሚያስገርመኝ
እጅጉን የማከብርሽ
ይህቺ አለም መቼም
ያላንቺ አትደምቅም
የተጋረደበት
ይህን አያውቅም
በስስ ገላ ላይ
ጥፋት የሚያምረው
የኛን ወንድነት
ትርጉም አዛባው
አይዞሽ አይዞሽ
ምንም አትሆኝም!
ምንም አትሆኝም
አይዞሽ
እኔኮ አለሁልሽ
አይዞሽአይዞሽ አይዞሽ
ምንም አትሆኝም!
ምንም አትሆኝም
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist