Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Fikerehen lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Selam Vol. 5


ምነው ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ አሃሃ ፡ ልቤ ፡ ቢሆንልኝ ፡ ኦሆሆበቅኔ ፡
ተሞልቶ ፡ አሃሃ ፡ ፊትህ ፡ ቢፈስልኝ ፡ ኦሆሆአንተ ፡ ካደረግኸኝ ፡
አሃሃ ፡ የአንተ ፡ የክብር ፡ እቃ ፡ አሃሃኢየሱሴ ፡ ተመስገን ፡ ኦሆሆ ፡
ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ አሃሃአዝ፦ ካረካህ ፡ ከወደድከው ፡
ምሥጋናዬ ፡ ካስደሰተህአምላኬ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡
ክብር ፡ ይሁንልህወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡ ክብር ፡
ይሁንልህምህረትና ፡ ፀጋ ፡ አሃሃ ፡ ፍቅር ፡ የበዛለት ፡ ኦሆሆኧረ ፡
እንደ ፡ እኔ ፡ ማነው ፡ አሃሃ ፡ መልካም ፡ ያደረግህለት ፡ ኦሆሆአንተ
፡ ደስ ፡ ካለህ ፡ አሃሃ ፡ ካረካህ ፡ ምሥጋናዬ ፡ ኤሄሄእገዛልሃለሁ ፡
የእኔ ፡ ጌታዬ ፡ በሁለንተናዬ ፡ ኤሄሄአዝ፦ ካረካህ ፡ ከወደድከው ፡
ምሥጋናዬ ፡ ካስደሰተህአምላኬ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡
ክብር ፡ ይሁንልህወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡ ክብር ፡
ይሁንልህመቅደስህ ፡ ባለበት ፡ አሃሃ ፡ ክብርህ ፡ በሞላበት ፡
ኦሆሆእንዴት ፡ ደስ ፡ ያሰኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ለሥምህ ፡ መቀኘት ፡
ኦሆሆስምህ ፡ ሞገሴ ፡ ነው ፡ አሃሃ ፡ መገኘትህ ፡ ፈውሴ ፡
ኤሄሄአክብሮትን ፡ ታብዛ ፡ አሃሃ ፡ ታመስግንህ ፡ ነብሴ ፡
ኤሄሄአዝ፦ ካረካህ ፡ ከወደድከው ፡ ምሥጋናዬ ፡
ካስደሰተህአምላኬ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡ ክብር ፡
ይሁንልህወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በየዕለቱ ፡ ለሥምህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists