Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Amnewalehu lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Selam Vol. 5


አዝ: - አምነዋለው ፡ ኦሆሆ
ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ እንዲሆን ፡ አውቃለሁ
የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አለኝ ፡ አሃሃ
ነግሮኛል ፡ እንደማይጥለኝ ፡ እህህ
ስሙን ፡ እየጠራሁ ፡ ለቀድሞ ፡ የታመንኩበት
ጊዜ ፡ አይለውጠውም ፡ ለዛሬም ፡ ልቤን ፡ ጣልኩበት
የሕይወት ፡ ጓደኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለታመኑበት
እስከሽምግልና ፡ ይሸከማል ፡ ወረት ፡ የሌበት
ይሸከማል (፫x) ወረት ፡ የለበት (፪x)
ድንቅ ፡ ሰላም ፡ አለኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ የማይጠፋ
በልቤ ፡ የታተመ ፡ ከቶ ፡ ማይደፈርስ ፡ በወጀብ ፡ በማዕበል ፡ ውስጥ
ከሰማይ ፡ የሆነ ፡ የሰጠኝ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ (፪x)
ቆማለሁ ፡ ቃሉ ፡ ነግሮኛል ፡ አልሰጋም ፡ ፍቅር ፡ ይዞኛል
አያልቅም ፡ የእርሱ ፡ ቸርነት ፡ ጥላ ፡ ነው ፡ ለታመኑበት
ማረፊያ ፡ ነው ፡ መጠጊያ ፡ ነው ፡ ልቡን ፡ ለጣለበት (፪x)
አዝ: - አምነዋለው ፡ ኦሆሆ
ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ እንዲሆን ፡ አውቃለሁ
የኢየሱስ ፡ ቃል ፡ አለኝ ፡ አሃሃ
ነግሮኛል ፡ እንደማይጥለኝ ፡ እህህ
ስሙን ፡ እየጠራሁ ፡ ለቀድሞ ፡ የታመንኩበት
ጊዜ ፡ አይለውጠውም ፡ ለዛሬም ፡ ልቤን ፡ ጣልኩበት
የሕይወት ፡ ጓደኛ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ለታመኑበት
እስከሽምግልና ፡ ይሸከማል ፡ ወረት ፡ የሌበት
ይሸከማል (፫x) ወረት ፡ የለበት (፪x)
ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የጌታዬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ምህረቱ ፡ ይገርመኛል ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ምህረቱ ፡ ይደንቀኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የጌታ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአባቴ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው
ኦ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ የአባቴ ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists