Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Yihonal lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Yihonal


አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x)
የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ
ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x)
ይገርማል ፡ ይደንቀኛል ፡ የእርሱ ፡ ሥራ
የትኛው ፡ የቱን ፡ ትቼ ፡ የቱን ፡ ላውራ (፪x)
በቀንም ፡ በምሽትም ፡ በሌሊቱ
ምሥጋና ፡ ይድረሰው ፡ በየዕለቱ (፪x)
አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x)
የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ
ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x)
ያለውን ፡ የሚፈፅም ፡ የማይረሳ
በቃሉ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x)
በጊዜው ፡ ከተፍ ፡ የሚል ፡ የሚደርስ
እኔም ፡ ዛሬ ፡ ቆሜ ፡ ሥሙን ፡ ልወድስ (፪x)
ሰው ፡ በከንቱ ፡ ኧረ ፡ ለምን ፡ ይጨነቃል
እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል (፪x)
አዝ፦ አምላኬ ፡ ከጥንት ፡ ጀምሮ ፡ እንደተናገረኝ (፪x)
የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈፅሞ ፡ ይኸው ፡ አስደነቀኝ
ዛሬስ ፡ አስደነቀኝ (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists