Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Sinegam lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Yihonal


አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም
ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው
ከልቤ ፡ የማይጠፋው
ዘላለማዊው፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x)
እንዴት ፡ ይረሳል ፡ ያደረግህልኝ?
በቀራንዮ ፡ የከፈልክልኝ
ፍቅርህ ፡ በሕይወቴ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው
ግን ፡ ቃል ፡ አጠረኝ ፡ እንዳልተርከው
ብዘምር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል
ብናገር ፡ ቃላቶች ፡ ያጥሩኛል
ለፍቅርህ ፡ ምን ፡ ምላሽ ፡ ይገኛል ፡ ኦሆሆ (፪x)
አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም
ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው
ከልቤ ፡ የማይጠፋው
ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x)
አይታክተኝም ፡ ለሃገር ፡ ባወራ
ስለ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ ዝና
ምነው ፡ በሆነ ፡ ልቤ ፡ እንደ ፡ ጅረት
እንደ ፡ ውኃ ፡ ፈሳሽ ፡ እንደ ፡ ገነት ፡ ምንጭ
አምልኮ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው
ዝማሬ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው
ዕልልታ ፡ ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ ኦሆሆ (፪x)
አዝ፦ ሲነጋም ፡ ሲመሽም
ሁልጊዜ ፡ የማስታውሰው
ከልቤ ፡ የማይጠፋው
ዘላለማዊው ፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists