Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Begenawen lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Yihonal


አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ
አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ
መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት
ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ
በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x)
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
ተመስገን ፡ ሳልል ፡ መሰውያው ፡ ሳይከፈት
አፌ ፡ ሳይጠራህ ፡ ፀሐይ ፡ አትጠልቅም
ልኡል ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ ሥምህ ፡ ያማረ
ዙፋንህ ፡ ከጥንት ፡ የተከበረ
አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ
አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ
መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት
ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ
በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x)
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
የገባኝ ፡ ነገር ፡ የተረዳሁት
ልቤ ፡ ውስጥ ፡ አለ ፡ ከአንተ ፡ ያገኘሁት
ዝም ፡ በል ፡ ቢሉኝ ፡ አይሆንልኝም
የገባኝ ፡ ፍቅርህ ፡ አያስችለኝም
አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ
አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ
መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት
ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ
በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x)
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
ያማረ ፡ ዜማ ፡ ነፍሴ ፡ አፈለቀች
ለአንተ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ እያለች
እደሰታለሁ ፡ አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ
ታማኝ ፡ ጌታ ፡ እንከን ፡ የሌለህ
አዝ፦ በገናውን እጄ ፡ እየደረደረ
አፌም ፡ ምህረትህን ፡ እየተናገረ
መንፈሴና ፡ ነፍሴ ፡ በአንድነት
ያመሰግኑሃል ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ብለው ፡ ኦሆሆ
በምሥጋና ፡ የተፈራህ ፡ በአምልኮ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ (፪x)
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ
የለም ፡ እኮ ፡ ኧረ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ እኮ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists