Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Abet Miheret Yebezalet lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Yihonal


አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x)
አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x)
ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ
ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x)
ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው
አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው
ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ
ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x)
አንደበት ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ክቡር ፡ ሥምህን ፡ ከፍ ፡ ያድርገው
ክቡር ፡ ሥምህን ፡ ያመስግነው
ምሕረት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ ማዳንህን ፡ ይናገረው (፪x)
ከአማልክት ፡ መሃል ፡ አንተ ፡ ብቻህን ፡ ጌታ ፡ ነህ
አንተ ፡ ብቻህን ፡ አምላክ ፡ ነህ
አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x)
አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x)
ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ
ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x)
ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው
አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው
ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ
ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x)
አቤቱ ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ
ወደ ፡ አንተ ፡ እገሰግሳለሁ (፪x)
ክብርህን ፡ ኃይልህን ፡ አይ ፡ ዘንድ
ይሄ ፡ ለእኔ ፡ ጥማቴ ፡ ነው (፪x)
ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው
ልበል ፡ ሥምህን ፡ ላክብረው
የአንተ ፡ መክበር ፡ ለእኔ ፡ ደስታ ፡ ነው
አዝ፦ አቤት ፡ ምሕረት ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፪x)
አቤት ፡ ፀጋ ፡ የበዛለት ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለው (፫x)
ያመስግን ፡ እንጂ ፡ ኦሆ
ስላደረግህለት ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ቃል ፡ አለው (፪x)
ሁሌ ፡ በልቤ ፡ እኔ ፡ የምመኘው
አንተን ፡ ማመስገን ፡ ሥምህን ፡ ማክበር ፡ ነው
ዓይኔ ፡ በርቶልኝ ፡ የውስጥ ፡ ሃሳቤ
ክብርህን ፡ አይቼ ፡ ልኑር ፡ ጠግቤ (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists