Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - ከናቴም lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: ሞኝነት ሆኖ አይደለም


ከእናቴም ከአባት የሚይልቅ
የሚጠጋጋኝ ዘመዴ
ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ
አፍቃሪ የልብ ወዳጄ ...አዝ
ፍቅሩን ሳስብ ይደንቀኛል
ለኔ ያሳየው ምህረቱን
ባወራው ባወራው አያለቅ
ችሎኛል እኔሁኝ በቤቱ
ትዕግሥቱ እጅግ ብዙ ነው
አይሰለችም ይሽከማል
መልካም የበጎች እረኛ
እንደሱ ከየት ይገኛል
ከእናቴም ከአባት የሚይልቅ
የሚጠጋጋኝ ዘመዴ
ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ
አፍቃሪ የልብ ወዳጄ ...አዝ
ውድ ነው ለኔ ጌታየ
እንቁና ወርቅን ያስንቃል
ጠረኑ ከሩቅ የሚስብ
መኣዛውም ደስ ያሰኛል
ፍቅር አለው ልብን የሚያረካ
ከእናቴም ከአባት የሚይልቅ
የሚጠጋጋኝ ዘመዴ
ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ
አፍቃሪ የልብ ወዳጄ ...አዝ
ድቅድቅ ጨለማን የሚገፍ
ብርሃን ይሁን ይብራ ያለዉ
ድንቁ የሰላም አለቃ
እረ እንደ ጌታ ማን አለ
ከእናቴም ከአባት የሚይልቅ
የሚጠጋጋኝ ዘመዴ
ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ
አፍቃሪ የልብ ወዳጄ ...አዝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists