Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - መች እረሳሁ lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: ሞኝነት ሆኖ አይደለም


መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ
ሁሉንም ኣስታውሳለሁ
ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
ምስጋናየን ተቀበለው
ብቻውን ታአምር የሚያደርግ የሚሰራ
እረ እንዳንተ ያለ ማነው ...
የራራልኝን ኦሆሆ በድካሜ
ኃይሌ ሆነልኝ አቅሜ
ጒኔ ቆሞ ያበረታኝ
ማን ነበረ ከአንተ በላይ
መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ
ሁሉንም ኣስታውሳለሁ
ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
ምስጋናየን ተቀበለው
ብቻውን ታአምር የሚያደርግ የሚሰራ
እረ እንዳንተ ያለ ማነው ...
ከንፈሮቼ ቀባሃቸው
ጠላቶቼ እያዩ ዓይናቸው
ዝማሬን በአፌ ጨምረሃል
ላመልክህ ዘንድ ይገባኛል
መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ
ሁሉንም ኣስታውሳለሁ
ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
ማዳንህ አይቻለሁ
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
ምስጋናየን ተቀበለው
ብቻውን ታአምር የሚያደርግ የሚሰራ
እረ እንዳንተ ያለ ማነው ...
ኡሁሁ ኡሁሁ
ሁሉም አልፎ እዚህ መድረሴ
በአንተ እንጂ መች በራሴ
ክብርን ለአንተ እሰጣለሁ
ሁሉ ጊዜ እዘምራለሁ
መች ረሳሁ መች ዘነጋሁ
ሁሉንም ኣስታውሳለሁ
ከህፃንነቴ ጀምሮ ስትመራኝ
ማዳንህን አይቻለሁ
እጆቼን ላንሳ ላክብርህ
ምስጋናየን ተቀበለው
ብቻውን ታአምር የሚያደርግ የሚሰራ
እረ እንዳንተ ያለ ማነው ...
ልቤን ብጹእ ደስታ ሞላህ
ያአንተ መሆኔን ሳስበው
ብዙ ሰላም ሞልቶልኛል
ከአንተ እጅ ማን ያወጣኛል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists