Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - ኦ ፍቅሩ lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: ሞኝነት ሆኖ አይደለም


ኦ ፍቅሩ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ምህረቱ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
የድሃ ደግ ወዳጅ የምስኪን ጓደኛ
ማን እንደ ኢየሱስየ ታማኝ ምስጢረኛ
መድሐኒቴ እሱ ነው ሁሌ አመልከዋላሁ
ምስጋናም ክብርም ዝማሬ ለእሱ ነው
ዝማሬ ለእሱ ነው ...
ኦ ፍቅሩ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ምህረቱ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ኃጢአተኛ ብሎ ሁሉም ተጠይፋት ያለርህራሄ በድንጋይ ሊወጉራት
እንዳትሞት የሚፈልግ ተገኘ የሚወዳት ጥበብን ተናግሮ ከጨካኞች አዳናት
አትሞቺም አላት ...
ኦ ፍቅሩ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ምህረቱ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ያአንዲትዋ ነፍስ ጌታ በጣም ግድ ብሎት በሰማርያ መንገድ አለፈ ሊያድናት
የነፍስዋን ጥያቄ የውስጥዋን ፈታላት የህይወትን ውሃ አፍለቀለቀላት
አተጠሚም አላት ...
ኦ ፍቅሩ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
ምህረቱ ሁሉ ጊዜ ያስደንቀኛል ሁሉ ጊዜ ያስግርመኛል
አቤቱ ጌታየ ሁሌ አክብረሃለሁ ፍቅርህን እያሰብኩ እገዛልሃለሁ
ምስጋና ይገባሃል ንገስ ለዘልአለም በሰማይ በምድር እረ እንደ አንተ የለም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists