Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - ከኔ የሆነ lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: ባንተ ብርታት


ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ
ከእኔ የሆነ ምን አለ አሃ
ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው
ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ
ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ
ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ
ከእኔ የሆነ ምን አለ አሃ
ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው
ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ
ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ
ፀንቼ መቆሜ ምህረትህ በዝቶ ነው
ምህረትህ በዝቶ ነው
መውጣቴ መግባቴም ክንድህ ደግፎኝ ነው
ክንድህ ደግፎኝ ነው
አንድም ነገር የለም ከእኔ ነው የምለው
ከእኔ ነው የምለው
መላው እኔነቴ ኢየሱስ የአንተ ነው
ጌታዬ ፡ የአንተ ፡ ነው
ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ
ከእኔ የሆነ ምን አለ አሃ
ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው
ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ
ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ
ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ
ከእኔ የሆነ ምን አለ አሃ
ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው
ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ
ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ
መከራዬን ሁሉ አስረስተኸኛል
አስረስተኸኛል
ሁሉን ማከናወን መፈጸም ታውቃለህ
መፈጸም ታውቃለህ
እስረኛውን ፈተህ ትከብርበታለህ
ትከብርበታለህ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ
ይሁን ያልከው ሁሉ ሆኗል በሕይወቴ
ሆኗል በሕይወቴ
አሁንም አንተው ነህ የምትመራኝ ረድኤቴ
የምትመራኝ ረድኤቴ
በምንም አልፈራም ተደግፌሃለሁ
ተደግፌሃለሁ
አንተ ሁሉ ቻይ ነህ በጥላህ አርፋለሁ
በጥላህ አርፋለሁ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ
ፍቅሩ የማይለወጥ ወረትን አይወድም
ወረትን አይወድም
እስከዛሬ ድረስ ሰልችቶኝ አያውቅም
ሰልችቶኝ አያውቅም
በምህረቱ ብዛት እየደጋገፈኝ
እየደጋገፈኝ
እዚህ ደርሻለሁ እስቲ አመስግኑልኝ
እስቲ አመስግኑልኝ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ
አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ
ሃዘኔን እረሳሁት
ያስተከዘኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ
በአንተ ብርሃን አየሁኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists