Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Eyesus Newe lyrics

Artist: Daniel Amdemichael

album: Anbesa


አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያከበረኝ
ጌታዬ ፡ ነው ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ያነሳኝ
ዝም ፡ አልልም ፡ ለክብሩ ፡ ዘምራለሁ
ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ኤፍታህ ፡ ያለኝ ፡ ነኝ
ከሞት ፡ መልሶ ፡ ሕይወት ፡ የሰጠኝ
ዕዳዬ ፡ ተደምስሷል ፡ ነፃነቴም ፡ ታውጇል
ክብር ፡ ለሥሙ ፡ ይሁን ፡ ልቤ ፡ በኢየሱስ ፡ ነቅቷል
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያከበረኝ
ጌታዬ ፡ ነው ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ያነሳኝ
ዝም ፡ አልልም ፡ ለክብሩ ፡ ዘምራለሁ
አንገት ፡ ያስደፋኝ ፡ ተሰበረ
ቅዱስ ፡ ጌታዬ ፡ በኔ ፡ ከበረ
ዛሬ ፡ ተፈትቻለው ፡ በምሥጋና ፡ ዘላለው
ሞገስ ፡ የሆነልኝን ፡ ኃያል ፡ ሥሙን ፡ ልባርከው (፪x)
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያከበረኝ
ጌታዬ ፡ ነው ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ያነሳኝ
ዝም ፡ አልልም ፡ ለክብሩ ፡ ዘምራለሁ
ሰላሙ እንደወንዝ ውስጤ ፈሰሰ
በረሃው ህይወቴም እረሰረሰ
ኢየሱሴ ወዶኛል ከፍ ከፍ አድርጎኛል
በሞገሱ ሸልሞ ለክብሩ አቁሞኛል (፪x)
አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያከበረኝ
ጌታዬ ፡ ነው ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ያነሳኝ
ዝም ፡ አልልም ፡ ለክብሩ ፡ ዘምራለሁ
ጠላቴ ሰይጣን ወዴት አለህ
ሽክምህ ከላዬ ተንከባለለ
ከእጅህ ወጥቻለው የየሱሴ ሆኛለው
ለዘላለሙ ንጉስ ለሱ ተገዝቻለው (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists