Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Negen Ayalehu lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Negen Ayalehu, Vol.7

በሕይወቴ ፡ ዘመን ፡ ሰላም ፡ ያገኘሁት
ጻዲቁን ፡ ሳምን ፡ ነው ፡ የተረጋጋሁት
የቀድሞ ፡ ታሪኬ ፡ እንደዚህ ፡ አልነበረም
በናዝሬቱ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕይወቴ ፡ አማረ
ዛሬ ፡ ላይ ፡ ሆኜ ፡ ነገን ፡ አያለሁ
ተስፋን ፡ የሰጠኝ ፡ የታመነ ፡ ነው
አላሻግርም ፡ ብሎ ፡ ያስቸገረ
በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተሰብሮ ፡ ታየ
እግዚአብሔር ፡ ወዳጄ ፡ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ ፡ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ
እግዚአብሔር ፡ እረፍቴ ፡ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ

(ሰላሜ ፡ እረፍቴ ፡ ወዳጄ ፡ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ)
ዘመድ ፡ አልባ ፡ ሕይወት ፡ በኢየሱስ ፡ ሲተካ
አስገራሚ ፡ ውህደት ፡ ሰላም ፡ አለው ፡ ለካ
በተስፋ ፡ ያማረ ፡ ሕይወት ፡ አግኝቻለሁ
በለመለመው ፡ መስክ ፡ መኖር ፡ ጀምሪያለሁ
ዛሬ ፡ ላይ ፡ ሆኜ ፡ ነገን ፡ አያለሁ
ተስፋን ፡ የሰጠኝ ፡ የታመነ ፡ ነው
አላሻግርም ፡ ብሎ ፡ ያስቸገረ
በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ተሰብሮ ፡ ታየ
እግዚአብሔር ፡ ወዳጄ ፡ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ ፡ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ
እግዚአብሔር ፡ እረፍቴ ፡ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ
እግዚአብሔር ፡ ወዳጄ ፡ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ የዘለዓለም ፡ ወዳጄ
እግዚአብሔር ፡ ሰላሜ ፡ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ የዘለዓለም ፡ ሰላሜ
እግዚአብሔር ፡ እረፍቴ ፡ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ የዘለዓለም ፡ እረፍቴ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists