Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Yesus Bete Geba lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Negen Ayalehu, Vol.7


እኔን ፡ የሚገርመኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
የፍቅሩ ፡ ብዛት ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነው
እኔን ፡ የሚገርመኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
የፍቅሩ ፡ ብዛት ፡ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ ነው

የከበረ ፡ ነገር ፡ ከእርሱ ፡ ይፈልቃል
ተስፋ ፡ ያጣውን ፡ ሰው ፡ ሞገስ ፡ ያገኘዋል
ምስኪን ፡ ምጻተኛ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ አቅም ፡ ያነሰዉ
የኢየሱስ ፡ ደግነት ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ሰላም ፡ ወረሰዉ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው

ህመሜን ፡ ከላዬ ፡ በፍቅሩ ፡ አከመው
የደከመ ፡ ሕይወቴን ፡ በቃሉ ፡ ፈወሰው
ፈጥኖ ፡ ተመለሰ ፡ የነፍሴ ፡ እርካታ
እስኪ ፡ ለጌታዬ ፡ ልቅረብ አምጡልኝ ፡ በምሥጋና
ህመሜን ፡ ከላዬ ፡ በፍቅሩ ፡ አከመው
የደከመ ፡ ሕይወቴን ፡ በቃሉ ፡ ፈወሰው
ፈጥኖ ፡ ተመለሰ ፡ የነፍሴ ፡ ደስታ
እስኪ ፡ ለጌታዬ ፡ ልቅረብ አምጡልኝ ፡ በምሥጋና
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው

ዓይኖቼ ፡ ሲቀኑ ፡ ጌታ ፡ ወዳለበት
ጠል ፡ ከላይ ፡ ወረደ ፡ አባቴ ፡ ካለበት
በትዝታ ፡ መኖር ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ጠፋ ፡ ከሕይወቴ
ፈጥኖ ፡ ሲሆንልኝ ፡ አሃ ፡ አሃ ፡ ሠማይ ፡ እረዳቴ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ነገሬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ገባ ቤቴ ፡ ገባ
አባ ፡ ቤቴ ፡ ገባ
ሕይወቴን ፡ ለወጠው ፡ ለዋወጠው
ምህረቱ ፡ በዝቶ ፡ ኦ ፡ ባረከው ኦ ፡ ባረከው

ብቻዬን ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ጌታዬ ፣ ጌታዬ
ለብቻዬ ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ወዳጄ ፣ ወዳጄ
ለአንድ ፡ አፍታ ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ጌታዬ ፣ ጌታዬ
ብቻዬን ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ወዳጄ ፣ ወዳጄ
ለአንድ ፡ አፍታ ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ጌታዬ ፣ ጌታዬ
ብቻዬን ፡ ትቶኝ ፡ አልሄደም ፡ ወዳጄ ፣ ወዳጄ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
ጌታዬ ፡ ባለውለታዬ
አንተ ፡ ብቻ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists