Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Aykejilim Libe lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Negen Ayalehu, Vol.7


አይከጅልም ፡ ልቤ ፡ ያን ፡ ዓለም
ያን ፡ ዓለም ፡ ያን ፡ ዓለም
በዚያ ፡ እርስት ፡ የለም
አይከጅልም ፡ ልቤ ፡ ያን ፡ ዓለም
ያን ፡ ዓለም ፡ ያን ፡ ዓለም
በዚያ ፡ እርስት ፡ የለም
እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና

እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና

አሃሃ ፡ በዘምኑ ፡ ሁሉ ፡ የሚወድ ፡ ወዳጅ
አሃሃ ፡ አግኝቻለሁና ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ወዳጄ
አሃሃ ፡ በዘምኑ ፡ ሁሉ ፡ የሚወድ ፡ ወዳጅ
አሃሃ ፡ አግኝቻለሁና ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ወዳጄ
የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ

የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ
ሀሌሉያ!
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ
ምን ፡ አጥቼ ፡ ምን ፡ አጥቼ
ልሂድ ፡ አንተን ፡ ትቼ

ምን ፡ አጥቼ ፡ ምን ፡ አጥቼ
ልሂድ ፡ አንተን ፡ ትቼ

ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ፡ ይቅር ፡ ሌላው
ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው

ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ፡ ይቅር ፡ ሌላው
ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው

አሃ ፡ የሩቅ ፡ አይደለህ
አሃ ፡ የቅርብ ፡ አምላክ
አሃ ፡ ስጠራህ ፡ ሁሌ
አሃ ፡ አለሁ ፡ ባይ ፡ ጐኔ
አሃ ፡ የሩቅ ፡ አይደለህ
አሃ ፡ የቅርብ ፡ አምላክ
አሃ ፡ ስጠራህ ፡ ሁሌ
አሃ ፡ አለሁ ፡ ባይ ፡ ጐኔ
የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ

የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ (፪x)
ሀሌሉያ!
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x)
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x)
እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና (፪x)

እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ፡ ይቅር ፡ ሌላው
ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው

ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ ፡ ይቅር ፡ ሌላው
ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists