Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Aliresam lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Negen Ayalehu, Vol.7


አልረሳም ፡ አልረሳም ፡ አልረሳም
ጌታ ፡ ውለታህን ፡ አልረሳም
ከአፈር ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ሲያነሳኝ
ለወግ ፡ ለማዕረግ ፡ ሲያበቃኝ
አልረሳም ፡ እኔስ ፡ አልረሳም
አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
ፍቅሩን ፡ አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
ምህረቱን ፡ አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
ችሎታውን ፡ አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)
ያረገውን ፡ አልረሳም (እኔስ ፡ አልረሳም)

ያባትነትህን ፡ ክብርህን ፡ አይቻለሁ
ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ እዚህ ፡ ደርሻለሁ
ለነገ ፡ ሚያስፈራኝ ፡ ሚያሰጋኝ ፡ የለኝም
አምላኬ ፡ ዘለዓለም ፡ ከፍ ፡ በልልኝ
ከፍ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ
አንተው ፡ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ (በልልኝ)
አባው ፡ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ ፡ ከፍ (በልልኝ)
ከፍ (በልልኝ)
አንተው ፡ ከፍ

እስኪ ፡ ማነው ፡ የደሃ ፡ አደጉ ፡ አባት
ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ለምስኪኑ ፡ ደራሽ
ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ የመበለት ፡ ዳኛ
ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ለተጠቃው ፡ ፈራጅ
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአምላኬ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከውዴ ፡ በቀር
ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ከኢየሱስ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአባቴ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአምላኬ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከውዴ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከኢየሱስ ፡ በቀር
እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአባቴ ፡ በቀር
ለማን ፡ ተደረገ ፡ ለማንስ ፡ ሆነ
ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እንዴት ፡ ልርሳው (፪x)
ለማን ፡ ተደረገ ፡ ለማንስ ፡ ሆነ
ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እንዴት ፡ ልርሳው (፪x)
እስኪ ፡ ላምጣ ፡ ላቅርብ ፡ ሙሉ ፡ ክብር
አንተ ፡ እኮ ፡ ክብሬ ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ ልበል
ውርደቴን ፡ በክብር ፡ ለውጠህ ፡ አይቻለሁ
ከሰው ፡ የተለየ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዣለሁ
ተመስገን እላለው
እስኪ ፡ ላምጣ ፡ ላቅርብ ፡ ሙሉ ፡ ክብር
አንተ ፡ እኮ ፡ ክብሬ ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ ልበል
ውርደቴን ፡ በክብር ፡ ለውጠህ ፡ አይቻለሁ
ከሰው ፡ የተለየ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዣለሁ
ተመስገን እላለሁ
እኔስ ፡ አልረሳም ፡ አልረሳም
እኔስ ፡ አልረሳም ፡ አልረሳውም
እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ፍቅሩን ፡ አልረሳም
እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ምህረቱን ፡ አልረሳም
እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ችሎታውን ፡ አልረሳም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists