Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Sewech Yezegut Bere lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Talefe Ya Zemen, Vol. 4


ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት
ስልጣናት ዙፋናት ሁሉ የተስማሙበት
ምንም ይሁን ምንም!
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል

ብዙ ሃያላኖች በምድር ላይ ነበሩ
አንዳቸውም ግን አሁን የሉም
ስራውና ስሙ አንድ የሆነው ጌታ
ይህው አለ ገና ይኖራል እንደረታ
እርሱ ብቻ ገናና
አንተ ብቻ ገናና
አንተ ብቻ ገናና
ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት
ስልጣናት ዙፋናት ሁሉ የተስማሙበት
ምንም ይሁን ምንም!
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል

ጠላት ይዝጋው ማንም ይዝጋው አልከፈት ያለው በር
ይኸው ተከፈተ በፍጥነት
በተከፈተው በር ወጥቼ ይኸው ገባሁ
የጠላቴን ሰፈር አሸበርኩ ፣ ጠላቴን ረገጥኩት
ጠላቴን ረገጥኩት
ጠላቴን ረገጥኩት
ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት
ስልጣናት ዙፋናት ሁሉ የተስማሙበት
ምንም ይሁን ምንም!
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል

ብዙ ጉድጓዶችን ደጋግሜ ቆፍሬ ነበር
የፍልስጤም ሰዎች ሸፈኑብኝ
እኔም ሳልሰለች ደጋግሜ ቆፈርኩኝ
ይኸው በምድርም በዛው ሮቦት ሆንኩኝ
እሮቦት ሆንኩኝ
እሮቦት ሆንኩኝ በምድር በዛሁኝ
ሰዎች የዘጉት በር አለቆች የያዙት
ስልጣናት ዙፋናት ሁሉ የተስማሙበት
ምንም ይሁን ምንም!
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል
እርሱ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ጌታ ሲመጣ አውቆ ይከፈታል
ትልቁ እግዚአብሔር ይህንን ያደርጋል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists