Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Elif Elif lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Elif Elif, Vol. 3


እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ

ተሰብሮ ፡ አየሁኝ ፡ የራሱ ፡ ደጅ
ልሂድ ፡ ልራመድ ፡ የለኝ ፡ ከልካይ
ገና ፡ እሄዳለሁ ፡ ጨለማውን ፡ ጥሼ
እሻገራለሁ ፡ ሁሉን ፡ ረትቼ
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ

አልሸበር ፡ አልፈራው ፡ ያ ፡ ጠላቴን
ከቦት ፡ የለም ፡ እሳቱ ፡ ማደሪያዬን
አልሸበር ፡ አልፈራው ፡ ያ ፡ ጠላቴን
ከቦት ፡ የለም ፡ እሳቱ ፡ ማደሪያዬን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን
ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን

እልፍ ፡ ብዬ ፡ ጉድጓድ ፡ ቆፈርኩኝ
የኋላውን ፡ ትቼ ፡ የፊቴን ፡ ያዝኩኝ
እልፍ ፡ በማለት ፡ ሚገኘው ፡ ደስታ
ለኔስ ፡ ሆነልኝ ፡ ከፍ ፡ በል ፡ ጌታ
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ
ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ

መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ
ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ
የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ
መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ
ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ
የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ
ክበር ፡ የኔ ፡ አለኝታ ፣ ክበር ፡ የኔ ፡ አለኝታ

ለቆልኛል ፡ ከአርያም ፡ መንፈሱን
አፈሰሰው ፡ ጌታዬ ፡ ቅባቱን
ለቆልኛል ፡ ከአርያም ፡ መንፈሱን
አፈሰሰው ፡ ጌታዬ ፡ ቅባቱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን
አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን
መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ
ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ
የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ
መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ
ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ
የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ
ክበር የኔ አለኝታ (የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ ጌታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ)
ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ አለኝታ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists