Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Ante Yene lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Elif Elif, Vol. 3


አንተ የኔ የራሴ የግሌ የኔ
ባስጨናቂው ሌት ለኔ ደርሰህ
በጨለማዬ ላይ ብርሃን ይብራ ብለህ
ታሪኬን ለውጠህ
ታዲያ ልበልህ እንጂ አንተ የእኔ
አንተ የኔ የራሴ የግሌ የእኔ
ባስጨናቂው ሌት ለኔ ደርሰህ
በጨለማዬ ላይ ብርሃን ይብራ ብለህ
ታሪኬን ለውጠህ
ታዲያ ልበልህ እንጂ አንተ የኔ

ማን ኧረ ማን ማን ይወስድብኛል አንተን ከእኔ (አንተን ከእኔ)
ማን ኧረ ማን ማን ይወስድብኛል አንተን ከእኔ (ኦ አንተን ከእኔ)
ተማመለህ እኮ ነው የኔ ጌታ
በጭንቅ የወለድከኝ በጎልጎታ
እድሜዬን በሙሉ ሰጥሃለሁ
ዘላለም ለቃልህ እገዛለሁ እገዛለሁ
ታዲያ ልዘምር እንጂ ፣ ልቀኝ እንጂ
ለባለውለታዬ ልኑር እንጂ
አሃሃሃ ታዲያ ታዲያ
ታዲያ ልዘምር እንጂ ልቀኝ እንጂ
ለባለውለታዬ ልኑር እንጂ አሃሃሃ
እንደመሸ አይቀርም ለሊቱ ይነጋል
እንደመሸ አይቀርም ለሊቱ ይነጋል
እንደመሸ አይቀርም ለሊቱ ይነጋል
እንደመሸ አይቀርም ለሊቱ ይነጋል
ማንጋት ልማድህ ነውና
ማንሳት ልማድህ ነወና
ማክበር ልማድህ ነወና
ማስዋብ ልማድህ ነውና

ውዴ የኔ ነው እኔም ደግሞ የእርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ
ውዴ የኔ ነው እኔም ደግሞ የእርሱ ነኝ የኢየሱስ ነኝ
ማንም አይገባም በመሀላችን
ጉድለት የሌለበት ነው ፍቅራችን
ጊዜም ሁኔታም አይሽረዉም ለእኔስ ኢየሱሴ ልዩ ነዉ (ልዩ ነዉ)
ታዲያ ልዘምር እንጂ ፣ ልቀኝ እንጂ
ለባለውለታዬ ልኑር እንጂ
አሃሃሃ ታዲያ ታዲያ
ታዲያ ልዘምር እንጂ ልቀኝ እንጂ
ለባለውለታዬ ልኑር እንጂ አሃሃሃ
አንተ የኔ የራሴ የግሌ የኔ
ባስጨናቂው ሌት ለኔ ደርሰህ
በጨለማዬ ላይ ብርሃን ይብራ ብለህ
ታሪኬን ለውጠህ ታዲያ ልበልህ እንጂ አንተ የእኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists