Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Behiwote Zemen lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Elif Elif, Vol. 3


በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም

እጅ ጭነህ መርቀኸኛል ተባረክ ብለህ
ለጠላቴ መልስን ሰጠኸው አትንካው ብለህ
እልፍ ስል የበረከት ምንጭ ያጋጥመኛል
ገና ሳልደርስ ስራዬን ሰርተህ ጠብቀኸኛል
ጠብቀኸኛል ጠብቀኸኛል
ጠብቀኸኛል ጠብቀኸኛል
አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር
አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ
አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር
አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም

ስላለፈው ልቤ ሲነሳ ሊያመሰግንህ
በመንገዴ ፈጥረህ ጠበቅከኝ ሌላ ተዓምር
ፍጥረት ሁሉ እጁን ባፉ ላይ እስኪጭን ድረስ
በሩቅ በቅርብ ተዓምር ተባለ ሆነኸኝ ሞገስ
ሆነኸኝ ሞገስ ሆነኸኝ ሞገስ
ሆነኸኝ ሞገስ ሆነኸኝ ሞገስ
አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር
አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ
አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር
አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
በሕይወቴ ዘመን በሕይወቴ ዘመን
አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ፈጽሞ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም
ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists