Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Ere Sentu lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Elif Elif, Vol. 3


ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ
ኢየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ
ውድዬ እየቀደመ
ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ
ኢየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ
ውድዬ እየቀደመ

ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩኝ
ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኸው
ጌታዬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ
ክብር ምስጋና ላንተ ይድረስህ
ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩኝ
ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኸው
ጌታዬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ
ክብር ምስጋና ላንተ ይድረስህ
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ
ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና
ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ
ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና
ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና

በአምላኬ ክንዱ ላይ ተደግፌ
በርሱ ደግነት አምናን አልፌ
ዘንድሮን አየሁ ጌታን ታምኜ
ላከብረው መጣሁ ሁሉንም ትቼ
በአምላኬ ክንዱ ላይ ተደግፌ
በርሱ ደግነት አምናን አልፌ
ዘንድሮን አየሁ ጌታን ታምኜ
ላከብረው መጣሁ ሁሉንም ትቼ
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ
ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ
ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ
ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና
ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና

ማዕረጌ ነህ ማዕረጌ ነህ
ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ
ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ
ማዕረጌ ነህ ማዕረጌ ነህ
ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ
ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ
አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ
አምላኬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ጌትዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ውድዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ኢየሱስ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ
አምላኬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ጌትዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ውድዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ
ኢየሱስ መታመኛዬ አንተ ነህ ለእኔ ክብሬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists