Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Teshager lyrics

Artist: Mesfin Gutu

album: Elif Elif, Vol. 3


በሞት ጥላ ሳለሁኝ!
በህይወት ኑር አልከኝ
በህይወት ኑር አልከኝ!
በደም ተለውሼ ሳለሁኝ
ሰላም ሂድ አልከኝ
ሰላም ሂድ አልከኝ!

ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው(እሻ... ገራለሁ)
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ(እሻ... ገራለሁ.)
ጌታ ታማኝ ነው
ተሻገር ያለው(ያለው) ሂድ እለፍ ያለው(ያለው...)
ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...)
እሻገራለሁ(ጌታ...) እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...)

በ'ማበል በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
በ'ማበል በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር ጌታ ከኔ ጋራ ነው
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው

ለጌታ ለእየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
ለጌታ ለእየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እኔም ይሄን ስም እየጠራሁ ሁሉን ረታሁ
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው
አሀ አሀሀ አሀ አሀሀ
አሀ አሀሀ አሀ አሀ
አሀ አሀሀ አሀ አሀሀ
አሀ አሀሀ አሀ አሀ
ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው
ጌታ ታማኝ ነው(እሻ... ገራለሁ.)
እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ(እሻ... ገራለሁ.)
ጌታ ታማኝ ነው
ተሻገር ያለው(ያለው) ሂድ እለፍ ያለው(ያለው...)
ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...)
እሻገራለሁ(ጌታ...) እልፍ እላለሁ
ጌታ ታማኝ ነው(ጌታ...)
(ጌታ...)
(ጌታ...)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists