Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Geta Sinager lyrics

Artist: Dagi Tilahun

album: Geta Ale Kegonea, Vol. 2


የደረቁ አጥንት ተስፋ የሌላቸው
ለክብር ሆኑ ዛሬ ለምልመው
ያለቀ ጉዳይ የሞተ ነገር
ሕይወት ያገኛል ጌታ ሲናገር
ጌታ ጌታ ሲናገር (፬x)
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ኣስመልጦኛል ለእኔ ሞቶ
ኧረ እንዴት ልርሳ
ለእኔ የሆነው እጅግ ብዙ ነው
ምነው ዘወትር ቃሎቼ በዝተው
ጌታን ባመልከው
ጌታን ባመልከው (፬x)
ከፊቴ ይሰበር የብረት መዝጊያ
ጠንካራ አላውቅም ከእየሱስ ወዲያ
አውቆ ይከፈታል ኃይልም አልጨርስ
ሥሙ ሲጠራ የአዳኜ እየሱስ
እየሱስ አዳኜ እየሱስ (፬x)
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለኔ ሞቶ
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለኔ ሞቶ
ኧረ እንዴት ልርሳ
ለእኔ የሆነው እጅግ ብዙ ነው
ምነው ዘወትር ቃሎቼ በዝተው
ጌታን ባመልከው
ጌታን ባመልከው (፬x)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥ በሬን ዘግቼ
እንባም አይወጣኝ ሞቱን ሰምቼ
መቃብር ከፍቶ ድንጋይ ፈንቅሎ
ተነሳ እየሱስ ጀግና ተብሎ
እየሱስ ጀግና ተብሎ (፬x)
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ
እጄን ባፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ
ዝናህን ከሩቅ ስለ አንተ ሥራ
ሁሉም ሲያወራ
ሰምቼ አልቀረሁ እንዲያው በወሬ
አየሁህ ዛሬ
አየሁህ ዛሬ (፬x)
እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ
እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ
እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል
ጌታ ለእኔ ሲል ሁሉን ሆኗል
ለመጣብኝ ሞት ራሱን ሰጥቶ
ሰው አደረገኝ ለእኔ ሞቶ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists