Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Geta Ale Kegone lyrics

Artist: Dagi Tilahun

album: Geta Ale Kegonea, Vol. 2


ሲሰማ ፡ ፉከራው ፡ ሽለላው ፡ የጠላቴ ፡ ወሬ
(አሃሃ) ፡ የጠላቴ ፡ ወሬ
(አሃሃ) ፡ የጠላቴ ፡ ወሬ
ሰው ፡ የሚተርፍ ፡ አይመስልም ፡ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ እስከዛሬ
(አሃሃ) ፡ አለሁ ፡ እስከ ፡ ዛሬ
(አሃሃ) ፡ አለሁ ፡ እስከ ፡ ዛሬ
ተዉኝ ፡ ሌላ ፡ አልሰማም ፡ ቢፎክር ፡ ሁሉም ፡ ለጊዜው ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ሁሉም ፡ ለጊዜው ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ሁሉም ፡ ለጊዜው ፡ ነው
የሚያስፈራም ፡ ሆነ ፡ የሚያስደነግጠው ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው
ያረገውን ፡ አስቤ ፡ ከልቤ ፡ ኦ ፡ ከልቤ
ማደሪያው ፡ ዙፋኑን ፡ ከብቤ ፡ ኦ ፡ ከብቤ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
እኔማ ፡ መች ፡ ጠገብኩ ፡ ረካሁ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
እኔማ ፡ መች ፡ ጠገብኩ ፡ ረካሁ
አለኝ ፡ ብዙ ፡ ሥራ ፡ ልነሳ ፡ ተረኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ
(አሃሃ) ፡ ተረኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ
(አሃሃ) ፡ ተረኛ ፡ ነኝ ፡ እኔ
አትበሉ ፡ የልጅ ፡ ነገር ፡ እዩ ፡ እንጂ ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከጐኔ
(አሃሃ) ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከጐኔ
(አሃሃ) ፡ ጌታ ፡ አለ ፡ ከጐኔ
የሚመችም ፡ ባይሆን ፡ ቢከፋ ፡ ቢበዛም ፡ ውጊያዉ
(አሃሃ)፡ ቢበዛም ፡ ውጊያዉ
(አሃሃ)፡ ቢበዛም ፡ ውጊያዉ
እኔ ፡ አልመለስም ፡ ፈርቼ ፡ ጌታን ፡ ይዣለሁ
(አሃሃ) ፡ ጌታን ፡ ይዣለሁ
(አሃሃ) ፡ ጌታን ፡ ይዣለሁ
ያረገውን ፡ አስቤ ፡ ከልቤ ፡ ኦ ፡ ከልቤ
ማደሪያው ፡ ዙፋኑን ፡ ከብቤ ፡ ኦ ፡ ከብቤ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
እኔማ ፡ መች ፡ ጠገብኩ ፡ ረካሁ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
ለኔማ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የሆንከው
የክብሩ ፡ ደመና ፡ መንፈሱ ፡ በላዬ ፡ አለፈ
(አሃሃ)፡ በላዬ ፡ አለፈ
(አሃሃ)፡ በላዬ ፡ አለፈ
ጓዙን ፡ ጠቀለለ ፡ ሀዘኔ ፡ በአንተ ፡ ተገፈፈ
(አሃሃ) ፡ ባንተ ፡ ተገፈፈ
(አሃሃ) ፡ ባንተ ፡ ተገፈፈ
የሰማዩ ፡ አዋጅ ፡ ዜናው ፡ ለእኔ ፡ ምስራች ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ለኔ ፡ ምስራች ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ለኔ ፡ ምስራች ፡ ነው
ምንም ፡ ነገር ፡ ባይኖር ፡ አምላኬ ፡ ከበቂ ፡ በላይ ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ከበቂ ፡ በላይ ፡ ነው
(አሃሃ) ፡ ከበቂ ፡ በላይ ፡ ነው
ያረገውን ፡ አስቤ ፡ ከልቤ ፡ ኦ ፡ ከልቤ
ማደሪያውን ፡ ዙፋኑን ፡ ከብቤ ፡ ኦ ፡ ከብቤ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
እኔማ ፡ መች ፡ ጠገብኩ ፡ ረካሁ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
እኔማ ፡ መች ፡ ጠገብኩ ፡ ረካሁ
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
ለእኔማ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የሆንከው
ምሥጋና ፡ አምልኮ ፡ እላለሁ
ለእኔማ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የሆንከው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists