Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Yedesta Menfes lyrics

Artist: Dagi Tilahun

album: Geta Ale Kegonea, Vol. 2


እኔስ ፡ በአምላኬ ፡ በጌቶች ፡ ጌታ
ይህ ፡ ነው ፡ አይባልም ፡ ያለኝ ፡ ደስታ
ደመና ፡ ሳይኖር ፡ በአካባቢዬ
ግራ ፡ ተጋብቷል ፡ ጠላት ፡ በደስታዬ
ግራ ፡ ተጋብቷል ፡ ጠላት ፡ በደስታዬ
ግራ ፡ ተጋብቷል ፡ ጠላት ፡ በደስታዬ
የደስታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ
ሃዘን ፡ ምሬቴን ፡ ከውስጤ ፡ ወስዶ
አመልከዋለሁ ፡ ከጠዋት ፡ ማታ
ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖ
ሃዘኔ ፡ ጠፋ ፡ እንደጉም ፡ በንኖ
አላማርርም ፡ አላንጐራጉር
ደስተኛ ፡ ነኝ ፡ ሁሌ ፡ በእግዚአብሔር
ደስተኛ ፡ ነኝ ፡ ሁሌ ፡ በእግዚአብሔር
ደስተኛ ፡ ነኝ ፡ ሁሌ ፡ በእግዚአብሔር
የደስታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ
ሃዘን ፡ ምሬቴን ፡ ከውስጤ ፡ ወስዶ
አመልከዋለሁ ፡ ከጠዋት ፡ ማታ
ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
ማን ፡ ደስ ፡ ሊለው ፡ እኔ ፡ ልከፋ
በትንሽ ፡ ትልቁ ፡ ደስታዬ ፡ አይጠፋ
ለጠላት ፡ ወሬ ፡ ጆሮም ፡ አልሰጠው
ደስታዬሀ ፡ ፍጹም ፡ መቼም ፡ ማይወሰድ ፡ ነው
ደስታዬሀ ፡ ፍጹም ፡ መቼም ፡ ማይወሰድ ፡ ነው
ደስታዬሀ ፡ ፍጹም ፡ መቼም ፡ ማይወሰድ ፡ ነው
የደስታ ፡ መንፈስ ፡ በላዬ ፡ ወርዶ
ሃዘን ፡ ምሬቴን ፡ ከውስጤ ፡ ወስዶ
አመልከዋለሁ ፡ ከጠዋት ፡ ማታ
ኢየሱስ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)
የኔ ፡ ደስታ ፡ (ጌታ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists