Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Yene Geta Ewedihalehu lyrics

Artist: Dagi Tilahun

album: Geta Ale Kegonea, Vol. 2


እንዴት ፡ ልርሳህ ፡ እንዴት ፡ ችዬ
ፍቅርህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ጌታዬ
እንዴት ፡ ልርሳህ ፡ እንዴት ፡ ችዬ
ፍቅርህ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ጌታዬ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
በከበረው ፡ ሠረገላ
ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
ለከበረው ፡ ሠረገላ
ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
መማለጃ ፡ አትፈልግ ፡ እጅ ፡ መንሻ
ለምህረትህ ፡ የለህ ፡ መጨረሻ
እንዲያው ፡ ወደኸኝ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ያየሁት
በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ የወሁጣት
መማለጃ ፡ አትፈልግ ፡ እጅ ፡ መንሻ
ለምህረትህ ፡ የለህ ፡ መጨረሻ
እንዲያው ፡ ወደኸኝ ፡ ነው ፡ ወግ ፡ ያየሁት
በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ የወጣት
የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ)
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ)
ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
ምክንያት ፡ ሰበብ ፡ ፈላልጌ
ልሰዋለት ፡ ለአምላኬ
ምክንያት ፡ ሰበብ ፡ ፈላልጌ
ልሰዋለት ፡ ለአምላኬ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ)
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ)
ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ)
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
ለከበረው ፡ (ለከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ)
ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
ከመኳንንት ፡ ጋራ ፡ አስቀመጥከኝ
የክብርህን ፡ ዙፋን ፡ አወረስከኝ
ምንም ፡ የለም ፡ ለኔ ፡ ያላረከው
ከነገሮች ፡ በላይ ፡ እወድሃለው
ከመኳንንት ፡ ጋራ ፡ አስቀመጥከኝ
የክብርህን ፡ ዙፋን ፡ አወረስከኝ
ምንም ፡ የለም ፡ ለኔ ፡ ያላረከው
ከነገሮች ፡ በላይ ፡ እወድሃለው
የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ)
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
በከበረው ፡ (በከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ)
ያስቀመጠኝ ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
የእኔ ፡ ጌታ ፡ (የእኔ ፡ ጌታ) ፡ እወድሃለሁ ፡ (እወድሃለሁ)
በአንተ ፡ ብርታት ፡ ሰው ፡ ሆኛለሁ
ለከበረው ፡ (ለከበረው) ፡ ሠረገላ ፡ (ሠረገላ)
ያሰበኝም ፡ የለም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists