Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Yeliibe Derse lyrics

Artist: Dagi Tilahun

album: Geta Ale Kegonea, Vol. 2


የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
በሬን ፡ ዘግቼ ፡ የለመንኩት
ምነው ፡ ባረገው ፡ ጌታን ፡ ያልኩት
በእጥፍ ፡ ላከው ፡ ቀዶ ፡ ከሰማይ
የልቤ ፡ ደርሷል ፡ ካሰብኩት ፡ በላይ
በሬን ፡ ዘግቼ ፡ የለመንኩት
ምነው ፡ ባረገው ፡ ጌታን ፡ ያልኩት
በእጥፍ ፡ ላከው ፡ ቀዶ ፡ ከሰማይ
የልቤ ፡ ደርሷል ፡ ካሰብኩት ፡ በላይ
የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ
የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
የልቤ ፡ ደረሰ ፡ ያሰብኩት ፡ ተሳካ
አደራ ፡ የሰጠሁት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለካ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
ዛሬማ ፡ አርፌ ፡ ተደላድያለሁ
ሥራዬ ፡ ተሰርቶ ፡ አመሰግናለሁ
(የልቤ ፡ ደረሰ)
(የልቤ ፡ ደረሰ)
(የልቤ ፡ ደረሰ)
አላየሁኝም ፡ ፃድቅ ፡ ሲጣል
ዘሩም ፡ ሲለምን ፡ አጥቶ ፡ እህል
ጌታ ፡ ታሪኬን ፡ እንዲህ ፡ አርጐታል
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ አሳክቶታል
አላየሁኝም ፡ ፃድቅ ፡ ሲጣል
ዘሩም ፡ ሲለምን ፡ አጥቶ ፡ እህል
ጌታ ፡ ታሪኬን ፡ እንዲህ ፡ አርጐታል
የልቤን ፡ ሃሳብ ፡ አሳክቶታል
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ እዘምረዋለሁ
የጌታን ፡ ውለታ ፡ በጥዋት ፡ በማታ
መች ፡ እዘነጋለሁ ፡ አመሰግናለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists