Kishore Kumar Hits

Yosef kassa - Alemdewem lyrics

Artist: Yosef kassa

album: Alemdewem


ስሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ
ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ
ስሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ
ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ
ኢየሱስ (×4)
አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ስሙ ነው መድኃኒቴ
አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ስሙ ነው መድኃኒቴ
ነፍሴ አልረካ አለች በሌላ ነገር
አንዴ ተይዛለች በስሙ ፍቅር
ስምህን ስጠራ ኢየሱስ ስልህ
እሰወራለሁኝ በህልውናህ
አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ስሙ ነው መድኃኒቴ
ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች
አንተን አንተን ብቻ
አንተን አንተን ትላለች
ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች
አንተን አንተን ብቻ
አንተን አንተን ትላለች
አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ስሙ ነው መድኃኒቴ
አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ስሙ ነው መድኃኒቴ
ድምጽ ይሰማል ከሰማያት
ሲዘምሩ መላዕክት
ኢየሱስን ያከብራሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ
ድምጽ ይሰማል ከሰማያት
ሲዘምሩ መላዕክት
ኢየሱስን ያከብራሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ
ለስሙ ይሰግዳሉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists