Kishore Kumar Hits

Addisalem Assefa - Ene Yemaminew lyrics

Artist: Addisalem Assefa

album: Ene Yemaminew


በዙሪያዬ ያለው ነገሬ ይህን ባይነግሬኝ
ነገርሽ ሞተ ተቀበረ በቃ ብለኝ
አዲስ ነገር ማድረግ ሁልጊዜ ልማድ ያለው ጌታ
ዛሬም በዙፋኑ ይተጋል ስለ እኔ ከፍታ
በዙሪያዬ ያለው ነገሬ ይህን ባይነግሬኝ
ነገርሽ ሞተ ተቀበረ በቃ ብለኝ
አዲስ ነገር ማድረግ ሁልጊዜ ልማድ ያለው ጌታ
ዛሬም በዙፋኑ ይተጋል ስለ እኔ ከፍታ
እኔ የማምነው ጨለማሽ ይበራል ያለኝን ነው
እኔ የማምነው ጨለማሽ ይበራል ያለኝን ነው
እኔ የማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝን ነው
እኔ የማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝን ነው
አላምንም ሁኔታን አላምንም ችግሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይሰራል ነገሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይሰራል ነገሬን
አላምንም ሁኔታን አላምንም ችግሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይከፍታል መቃብሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይከፍታል መቃብሬን
ለበን ለጣል እንጂ በሚያስተሏ ጌታ
በእርሱ ተደግፌ ጉልበቴን ላበርታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ለበን ለጣል እንጂ በሚያስተሏ ጌታ
በእርሱ ተደግፌ ጉልበቴን ላበርታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
በ ደርቅ አጥንቶች ነብሰን የሚዘራው
አንዴ ሰው ሲታሰብ በመን ጉልበት
እንደ እግዚአብሔር ግን ቀላል ነው
እጁ ድንቅ ይሰራል ትልቅ ነው
ልጅ መውለድ በዘጠና ዓመት
ለሣራ ከባድ ነው ሲገመት
ግን እግዚአብሔር ካለ ሆነ ነው
ታምር የሚሰራ ጌታ ነው
እርሱ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ
ኧረ እርሱ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ
ያልታሰበ ነገር ያደርጋል በሞተው ነገር ላይ
እርሱ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ
ኧረ እርሱ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከሁኔታ በላይ
ያልታሰበ ነገር ያደርጋል በሞተው ነገር ላይ
እኔ የማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝን ነው
እኔ የማምነው ተራራሽ ይናዳል ያለኝን ነው
አላምንም ሁኔታን አላምንም ችግሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይሰራል ነገሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይከፍታል መቃብሬን
አላምንም ሁኔታን አላምንም ችግሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይሰራል ነገሬን
እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ይከፍታል መቃብሬን
ልቤን ልጣል እንጂ በሚያስጥለው ጌታ
በእርሱ ተደግፌ ጉልበቴንላበርታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ልቤን ልጣል እንጂ በሚያስጥለው ጌታ
በእርሱ ተደግፌ ጉልበቴን ላበርታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ
ታምራት ያሳየኛል ጌታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists